diff --git a/11/27.txt b/11/27.txt index fbb49a6..b2be065 100644 --- a/11/27.txt +++ b/11/27.txt @@ -1 +1 @@ -ስለዚህ ማንም፣ባልተገባ ሁኔታ የጌታን እንጀራ ቢበላ ወይም የጌታን ጽዋ ቢጠጣ፣ለጌታ ሥጋ እና ስለ ጌታ ደም ተጠያቂ ይሆናል። አንድ ሰው ራሱን ከመረመረ በኋላ እንጀራውን ይብላ ጽዋዉንም ይጠጣ። የጌታ ሥጋ መሆኑን ሳይረዳ የሚበላ እና የሚጠጣ፣በራሱ ላይ ፍርድን ይበላል ይጠጣልም። ስለዚያ ነው በመካከላችሁ ብዙ የታመሙ እና በሽተኞች ያሉትና አንዳንዶችም የሞቱት። \ No newline at end of file +\v 27 \v 28 \v 29 \v 30 ስለዚህ ማንም፣ተገቢ ባልሆነ ሁኔታ የጌታን እንጀራ ቢበላ ወይም የጌታን ጽዋ ቢጠጣ፣ለጌታ ሥጋ እና ለጌታ ደም ተጠያቂ ይሆናል። አንድ ሰው ራሱን ከመረመረ በኋላ እንጀራውን ይብላ ጽዋዉንም ይጠጣ። የጌታ ሥጋ መሆኑን ሳይረዳ የሚበላ እና የሚጠጣ፣በራሱ ላይ ፍርድን ይበላል ይጠጣልም። ስለዚያ ነው በመካከላችሁ ብዙዎች የታመሙ እና በሽተኞች የሆኑት፣ አንዳንዶችም ሞተዋል። \ No newline at end of file