Fri Jul 22 2016 21:58:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 21:58:31 +03:00
parent cfe683c35b
commit 9c17fbcdab
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 ቅናትና ክርክር ስለ ሚገኝባችሁ በሥጋ መሆናችሁ አይደላችሁምን፤ እንደ ሰውስ ልማድ አትመላለሱምን? አንዱ፦ "እኔ ጳውሎስን እከተላለሁ" ሁለተኛውም፦ "እኔ የአጵሎስ ተከታይ ነኝ" ቢል እንደ ሰዎች ልማድ መሆናችሁ አይደለምን? እንግዲህ አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንዲያገግሉ እንደ ሰጣቸው በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው።
\v 3 \v 4 \v 5 ቅናትና ክርክር ስለ ሚገኝባችሁ በሥጋ ፈቃድ እየኖራችሁ አይደላችሁምን፤ እንደ ሰውስ ልማድ እየተመላለሳችሁ አይደለምን? አንዱ፦ "እኔ ጳውሎስን እከተላለሁ" እንዲሁም ሌላውም፦ "እኔ የአጵሎስ ተከታይ ነኝ" ሲል እንደ ሰዎች ልማድ መመላለሳችሁ አይደለምን? ታዲያ አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንዲያገግሉ እንደ ሰጣቸው በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው።