Fri Jul 22 2016 21:50:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 21:50:31 +03:00
parent 2c046019f1
commit cfe683c35b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ቅናትና ክርክር ስለ ሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን? አንዱ፦ "እኔ ጳውሎስን እከተላለሁ" ሁለተኛውም፦ "እኔ የአጵሎስ ተከታይ ነኝ" ቢል እንደ ሰዎች ልማድ መሆናችሁ አይደለምን? እንግዲህ አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? ፤ ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንዲያገግሉ እንደ ሰጣቸው በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው።
\v 3 \v 4 \v 5 ቅናትና ክርክር ስለ ሚገኝባችሁ በሥጋ መሆናችሁ አይደላችሁምን፤ እንደ ሰውስ ልማድ አትመላለሱምን? አንዱ፦ "እኔ ጳውሎስን እከተላለሁ" ሁለተኛውም፦ "እኔ የአጵሎስ ተከታይ ነኝ" ቢል እንደ ሰዎች ልማድ መሆናችሁ አይደለምን? እንግዲህ አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? ፤ ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንዲያገግሉ እንደ ሰጣቸው በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው።