Mon Jul 25 2016 15:14:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 15:14:41 +03:00
parent 57bb8d496d
commit 992264c73f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 እነዚህን ነገሮች የጻፍኩላችሁ ላሳፍራችሁ ሳይሆን እንደ ተወደዱ ልጆቼ አድርጌ እንድትታርሙ ልገስጻችሁ ነው። በክርስቶስ ብዙ እልፍ አዕላፋት አሳዳጊዎች ቢኖሩአችሁ እንኳ ብዙ አባቶች የሉአችሁም። እኔ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል አማካይነት አባታችሁ ሆኜዋለሁ። እንግዲህ እኔን የምትመስሉ እንድትሆኑ አሳስባችኋለሁ።
\v 14 \v 15 \v 16 እነዚህን ነገሮች የጻፍኩላችሁ ላሳፍራችሁ ሳይሆን እንደ ተወደዱ ልጆቼ አድርጌ እንድትታርሙ ልገስጻችሁ ነው። በክርስቶስ ብዙ እልፍ አዕላፋት አሳዳጊዎች ቢኖሩአችሁ እንኳ ብዙ አባቶች የሉአችሁም። እኔ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ልጆቼ ናችሁ። እንግዲህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ።