diff --git a/04/14.txt b/04/14.txt index 86ebd5c..5693212 100644 --- a/04/14.txt +++ b/04/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 \v 15 \v 16 እነዚህን ነገሮች የጻፍኩላችሁ ላሳፍራችሁ ሳይሆን እንደ ተወደዱ ልጆቼ አድርጌ እንድትታርሙ ልገስጻችሁ ነው። በክርስቶስ ብዙ እልፍ አዕላፋት አሳዳጊዎች ቢኖሩአችሁ እንኳ ብዙ አባቶች የሉአችሁም። እኔ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል አማካይነት አባታችሁ ሆኜዋለሁ። እንግዲህ እኔን የምትመስሉ እንድትሆኑ አሳስባችኋለሁ። \ No newline at end of file +\v 14 \v 15 \v 16 እነዚህን ነገሮች የጻፍኩላችሁ ላሳፍራችሁ ሳይሆን እንደ ተወደዱ ልጆቼ አድርጌ እንድትታርሙ ልገስጻችሁ ነው። በክርስቶስ ብዙ እልፍ አዕላፋት አሳዳጊዎች ቢኖሩአችሁ እንኳ ብዙ አባቶች የሉአችሁም። እኔ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ልጆቼ ናችሁ። እንግዲህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ። \ No newline at end of file