Sat Jul 23 2016 02:20:27 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-23 02:20:28 -10:00
parent f3e8278c25
commit 6c0e53553b
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከእነርሱም ብዙዎች ክርስቶስን እንደፈተኑት እና በእባብ እንደጠፉ፣እኛም ጌታን እንፈታተን። በማጉረምረማቸው ምክንያት የሞት መልአክ እንዳጠፋቸውም፣እናንተም አታጉረምርሙ።
\v 9 ከእነርሱም ብዙዎች ክርስቶስን እንደፈተኑት እና በእባብ እንደጠፉ፣እኛም ጌታን እንፈታተን። \v 10 በማጉረምረማቸው ምክንያት የሞት መልአክ እንዳጠፋቸው፣እኛም አናጉረምርም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 በእነርሱ ላይ የሆነው እነኚህ ነገሮች ሁሉ ምሳሌ እንዲሆንልን የተጻፈው፣ የዘመን ፍጻሜ ለደረሰብን ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆንልን ነው። ስለዚህ ማንም ቆሜአለሁ ብሎ የሚያስብ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው በላይ የሆነ ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አያደርግም። ይልቁን ትወጡት ዘንድ ከፈተናው ጋር ማምለጫ መንገዱንም ያዘጋጅላችኋል።
\v 11 በእነርሱ ላይ የሆነው እነኚህ ነገሮች ሁሉ ምሳሌ እንዲሆንልን የተጻፈው፣ የዘመን ፍጻሜ ለደረሰብን ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆንልን ነው። \v 12 ስለዚህ ማንም ቆሜአለሁ ብሎ የሚያስብ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። \v 13 በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው በላይ የሆነ ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አያደርግም። ይልቁን ትወጡት ዘንድ ከፈተናው ጋር ማምለጫ መንገዱንም ያዘጋጅላችኋል።