diff --git a/10/09.txt b/10/09.txt index a5d032b..b486230 100644 --- a/10/09.txt +++ b/10/09.txt @@ -1 +1 @@ -ከእነርሱም ብዙዎች ክርስቶስን እንደፈተኑት እና በእባብ እንደጠፉ፣እኛም ጌታን እንፈታተን። በማጉረምረማቸው ምክንያት የሞት መልአክ እንዳጠፋቸውም፣እናንተም አታጉረምርሙ። \ No newline at end of file +\v 9 ከእነርሱም ብዙዎች ክርስቶስን እንደፈተኑት እና በእባብ እንደጠፉ፣እኛም ጌታን እንፈታተን። \v 10 በማጉረምረማቸው ምክንያት የሞት መልአክ እንዳጠፋቸው፣እኛም አናጉረምርም። \ No newline at end of file diff --git a/10/11.txt b/10/11.txt index f9766c6..1eb1ec0 100644 --- a/10/11.txt +++ b/10/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 \v 12 \v 13 በእነርሱ ላይ የሆነው እነኚህ ነገሮች ሁሉ ምሳሌ እንዲሆንልን የተጻፈው፣ የዘመን ፍጻሜ ለደረሰብን ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆንልን ነው። ስለዚህ ማንም ቆሜአለሁ ብሎ የሚያስብ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው በላይ የሆነ ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አያደርግም። ይልቁን ትወጡት ዘንድ ከፈተናው ጋር ማምለጫ መንገዱንም ያዘጋጅላችኋል። \ No newline at end of file +\v 11 በእነርሱ ላይ የሆነው እነኚህ ነገሮች ሁሉ ምሳሌ እንዲሆንልን የተጻፈው፣ የዘመን ፍጻሜ ለደረሰብን ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆንልን ነው። \v 12 ስለዚህ ማንም ቆሜአለሁ ብሎ የሚያስብ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። \v 13 በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው በላይ የሆነ ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አያደርግም። ይልቁን ትወጡት ዘንድ ከፈተናው ጋር ማምለጫ መንገዱንም ያዘጋጅላችኋል። \ No newline at end of file