Fri Jul 22 2016 23:36:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:36:30 +03:00
parent 5b6e49bcaa
commit 57c202f78e
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ወይስ ዓመጸኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? በሐሰት አትተማመኑ። ዝሙት አድራጊዎች ቢሆኑ፣ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ፥ ወይም አመዝሮች ወይም ግብረ ሶዶማዊዎች ቢሆኑ፤ ወይም ሌቦች፥ ወይም ገንዘብን የሚመኙ፤ ወይም ሰካራሞች፣ ወይም ተዳዳቢዎች፥ ወይም ነጣቂዎች፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራች። ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፤ ጸድቃችኋል።
\v 9 \v 10 \v 11 ዓመጸኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? በሐሰት አትተማመኑ። ዝሙት አድራጊዎች ቢሆኑ፣ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ፥ ወይም አመዝሮች ወይም ግብረ ሶዶማዊዎች ቢሆኑ፤ ወይም ሌቦች፥ ወይም ገንዘብን የሚመኙ፤ ወይም ሰካራሞች፣ ወይም ተዳዳቢዎች፥ ወይም ነጣቂዎች፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራች። ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፤ ጸድቃችኋል።