Mon Jul 25 2016 12:26:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 12:26:45 +03:00
parent 77e334ae3e
commit 53a0ded047
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። ሊያስተምር እንደሚችል የጌታን ልብ ማን ሊያውቀው ይችላል? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
\v 14 \v 15 \v 16 የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። " የጌታን አሳብ ማን አወቀው፤ ማንስ ሊያስተምረው ይችላል?" እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።