Mon Jul 25 2016 11:26:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 11:26:43 +03:00
parent 454f48b4a1
commit 42d19907af
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በእናንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ጥሪ ተመልከቱ፤ብዙዎቻችሁ በሰው መለኪያ ጥበበኞች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁ ኃያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ባላባቶች አልነበራችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ። ብርቱንም ነገር ለማሳፈር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ።
\v 26 \v 27 ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በእናንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ጥሪ ተመልከቱ። ብዙዎቻችሁ በሰው መስፈርት ጥበበኞች አልነበራችሁም። ብዙዎቻችሁ ኃያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ከመሳፍንት አልነበራችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ። ብርቱንም ነገር ለማሳፈር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ።