diff --git a/01/26.txt b/01/26.txt index cf63861..bb3000b 100644 --- a/01/26.txt +++ b/01/26.txt @@ -1 +1 @@ -ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በእናንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ጥሪ ተመልከቱ፤ብዙዎቻችሁ በሰው መለኪያ ጥበበኞች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁ ኃያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ባላባቶች አልነበራችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ። ብርቱንም ነገር ለማሳፈር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ። \ No newline at end of file +\v 26 \v 27 ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በእናንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ጥሪ ተመልከቱ። ብዙዎቻችሁ በሰው መስፈርት ጥበበኞች አልነበራችሁም። ብዙዎቻችሁ ኃያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ከመሳፍንት አልነበራችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ። ብርቱንም ነገር ለማሳፈር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ። \ No newline at end of file