Fri Jul 22 2016 01:14:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 01:14:18 -10:00
parent f6fb705707
commit 38765bd611
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ምንም እንኳ ከሁሉም ነፃ ብሆንም፣ ብዙዎችን እማርክ ዘንድ፣የሁሉ አገልጋይ ሆንሁ። አይሁድን እማርክ ዘንድ ለአይሁድ እንደ አይሁድ ሆንሁ፣በሕግ ስር ያሉትን እማርክ ዘንድ (ምንም እንኳ በሕግ ስር ባልሆንም) ከሕግ ስር እንዳለ ሆንሁ።
\v 19 \v 20 ምንም እንኳ ከሁሉም ነፃ ብሆንም፣ ብዙዎችን ለመማረክ እንድችል፣የሁሉ አገልጋይ ሆንሁ። አይሁድን ለመማረክ እንድችል፣ ለአይሁድ እንደ አይሁድ ሆንሁ። ምንም እንኳ በሕግ ስር ባልሆንም፣ በሕግ ስር ያሉትን መማረክ እንድችል፣ ከሕግ ስር እንዳለ ሆንሁ።