Fri Jul 22 2016 01:06:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 01:06:17 -10:00
parent 5d8a0fca8c
commit f6fb705707
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ የሚያገኙ ከሆነ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ሆኖም ግን ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ነገር ግን ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከመቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? እንዲሁም ደግሞ ወንጌሉን የሚያውጁ በወንጌል እንዲኖሩ ጌታ ደንግጓል።
\v 12 \v 13 \v 14 ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ የሚያገኙ ከሆነ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ሆኖም ግን ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ነገር ግን ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከመቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? እንዲሁም ደግሞ ወንጌሉን የሚያውጁ በወንጌል እንዲኖሩ ጌታ አዟል።