Sat Jul 23 2016 20:21:18 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-23 20:21:19 -10:00
parent 4511543e7c
commit 380748fd1f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል፣እናንተም እኔን ምሰሉ። አሁን የማመሰግናችሁ በሁሉ ነገር ስለምታስቡኝ ነው። ለእናንተ ያስተላለፍኳቸውን ልምዶች ልክ እንደዚያው እንዳሉ አጥብቃችሁ በመያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ። ክርስቶስ የወንድ ሁሉ ራስ እንደሆነ፣ወንድ ደግሞ የሴት ራስ እንደሆነ፣እና እግዚአብሔር ደግሞ የክርስቶስ ራስ እንደሆነ እንድትረዱ እፈልጋለሁ። ራሱን ሸፍኖ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ የእርሱ ራስ የሆነውን ክብር ያሳጣል።
\c 11 \v 1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል፣እናንተም እኔን ምሰሉ። \v 2 አሁን የማመሰግናችሁ በሁሉ ነገር ስለምታስቡኝ ነው። ለእናንተ ያስተላለፍኳቸውን ልምዶች ልክ እንደዚያው እንዳሉ አጥብቃችሁ በመያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ። \v 3 ክርስቶስ የወንድ ሁሉ ራስ እንደሆነ፣ወንድ ደግሞ የሴት ራስ እንደሆነ፣እና እግዚአብሔር ደግሞ የክርስቶስ ራስ እንደሆነ እንድትረዱ እፈልጋለሁ። \v 4 ራሱን ሸፍኖ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ የእርሱ ራስ የሆነውን ክብር ያሳጣል።