From 380748fd1f5531014bdb5d8329bc4542efe75cb5 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-12 Date: Sat, 23 Jul 2016 20:21:19 -1000 Subject: [PATCH] Sat Jul 23 2016 20:21:18 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time) --- 11/01.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/11/01.txt b/11/01.txt index 1878848..7cb7eeb 100644 --- a/11/01.txt +++ b/11/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል፣እናንተም እኔን ምሰሉ። አሁን የማመሰግናችሁ በሁሉ ነገር ስለምታስቡኝ ነው። ለእናንተ ያስተላለፍኳቸውን ልምዶች ልክ እንደዚያው እንዳሉ አጥብቃችሁ በመያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ። ክርስቶስ የወንድ ሁሉ ራስ እንደሆነ፣ወንድ ደግሞ የሴት ራስ እንደሆነ፣እና እግዚአብሔር ደግሞ የክርስቶስ ራስ እንደሆነ እንድትረዱ እፈልጋለሁ። ራሱን ሸፍኖ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ የእርሱ ራስ የሆነውን ክብር ያሳጣል። \ No newline at end of file +\c 11 \v 1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል፣እናንተም እኔን ምሰሉ። \v 2 አሁን የማመሰግናችሁ በሁሉ ነገር ስለምታስቡኝ ነው። ለእናንተ ያስተላለፍኳቸውን ልምዶች ልክ እንደዚያው እንዳሉ አጥብቃችሁ በመያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ። \v 3 ክርስቶስ የወንድ ሁሉ ራስ እንደሆነ፣ወንድ ደግሞ የሴት ራስ እንደሆነ፣እና እግዚአብሔር ደግሞ የክርስቶስ ራስ እንደሆነ እንድትረዱ እፈልጋለሁ። \v 4 ራሱን ሸፍኖ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ የእርሱ ራስ የሆነውን ክብር ያሳጣል። \ No newline at end of file