Fri Jul 22 2016 23:38:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:38:31 +03:00
parent 57c202f78e
commit 254e4a44c3
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 ዓመጸኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? በሐሰት አትተማመኑ። ዝሙት አድራጊዎች ቢሆኑ፣ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ፥ ወይም አመዝሮች ወይም ግብረ ሶዶማዎች ቢሆኑ፤ ወይም ሌቦች፥ ወይም ገንዘብን የሚመኙ፤ ወይም ሰካራሞች፣ ወይም ተዳዳቢዎች፥ ወይም ነጣቂዎች፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራች። ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፤ ጸድቃችል።
\v 9 \v 10 \v 11 ዓመጸኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? በሐሰት አታምኑ። ዝሙት አድራጊዎች ቢሆኑ፣ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ፥ ወይም አመዝሮች ወይም ግብረ ሶዶማዎች ቢሆኑ፤ ወይም ሌቦች፥ ወይም ገንዘብን የሚመኙ፤ ወይም ሰካራሞች፣ ወይም ተዳዳቢዎች፥ ወይም ነጣቂዎች፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራች። ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፤ ጸድቃችሁማል።