Wed Jul 20 2016 18:36:46 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-20 18:36:44 -10:00
parent d88a64653f
commit 21b90c8a28
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በሰዎች እና በመላእክት ሳኖች ብናገር፣ግን ፍቅር ከሌለኝ፣የሚንጫጫ ቃጭል ወይም የሚያንቃጭል ታንቡር ነኝ።
በሰዎች እና በመላእክት ሳኖች ብናገር፣ግን ፍቅር ከሌለኝ፣የሚንጫጫ ቃጭል ወይም የሚያንቃጭል ታንቡር ነኝ። የትንቢት ስጦታ ቢኖረኝ፣ የተሰወሩ እውነቶችን እና እውቀት ሁሉ ቢኖረኝ፣ተራሮችን የሚያንቀሳቅስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ፣ ፍቅር ከሌለኝ ግን ምንም የማይጠቅም ነኝ። ድሆችን ለመመገብ ያለኝን ሁሉ ብሰጥ፣ ሰውነቴንም እንዲቃጠል ብሰጥ፣ፍቅር ከሌለኝ ግን ምንም አይጠቅመኝም።