diff --git a/13/01.txt b/13/01.txt index cc8ac49..4ed24e8 100644 --- a/13/01.txt +++ b/13/01.txt @@ -1 +1 @@ -በሰዎች እና በመላእክት ሳኖች ብናገር፣ግን ፍቅር ከሌለኝ፣የሚንጫጫ ቃጭል ወይም የሚያንቃጭል ታንቡር ነኝ። \ No newline at end of file +በሰዎች እና በመላእክት ሳኖች ብናገር፣ግን ፍቅር ከሌለኝ፣የሚንጫጫ ቃጭል ወይም የሚያንቃጭል ታንቡር ነኝ። የትንቢት ስጦታ ቢኖረኝ፣ የተሰወሩ እውነቶችን እና እውቀት ሁሉ ቢኖረኝ፣ተራሮችን የሚያንቀሳቅስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ፣ ፍቅር ከሌለኝ ግን ምንም የማይጠቅም ነኝ። ድሆችን ለመመገብ ያለኝን ሁሉ ብሰጥ፣ ሰውነቴንም እንዲቃጠል ብሰጥ፣ፍቅር ከሌለኝ ግን ምንም አይጠቅመኝም። \ No newline at end of file