Thu Jun 02 2016 14:26:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
9c5e7afd38
commit
1b31a94b67
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ነገር ግን ሌሎችንም ጌታ ሳይሆን እኔ እላለሁ፦ ማንም ያላመነች ሚስት ያለው ወንድም፥ ከእርሱ ጋር ለመኖር ብትስማማ አይፍታት፤ እንዲሁም ያላመን ባል ያላት ሚስትም ብትኖር፥ ከእርስዋ ጋር ለመኖር ቢስማማ አትፍታው። ያላመነች ሚስት በአማኙ ባልዋ ተቀድሳለችል፤ እንዲሁም ያላመን ባል በአማኝ ሚስቱ ተቀድሶአል። አለዚያ ልጆቻቸውሁ ርኩሳን ይሆኑ ነበር፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው። የማያምን ግን ቢለይ ይለይ፤
|
||||
ነገር ግን ሌሎችንም ጌታ ሳይሆን እኔ እላለሁ፦ ማንም ያላመነች ሚስት ያለው ወንድም፥ ከእርሱ ጋር ለመኖር ብትስማማ አይፍታት፤ እንዲሁም ያላመን ባል ያላት ሚስትም ብትኖር፥ ከእርስዋ ጋር ለመኖር ቢስማማ አትፍታው። ያላመነች ሚስት በአማኙ ባልዋ ተቀድሳለችል፤ እንዲሁም ያላመን ባል በአማኝ ሚስቱ ተቀድሶአል። አለዚያ ልጆቻቸውሁ ርኩሳን ይሆኑ ነበር፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ወንድም ቢሆን ወይም እህት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዛም፤እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶታል። አንቺ ሴት ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ ወይስ አንተ ሰው ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ?
|
||||
የማያምን የትዳር ጓደኛ ግን የሚለይ ከሆነ ይለይ፤ ወንድም ቢሆን ወይም እህት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዛም፤እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶታል። አንቺ ሴት ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ ወይስ አንተ ሰው ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ?
|
Loading…
Reference in New Issue