Thu Jun 02 2016 14:24:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-02 14:24:15 +03:00
parent 7dcb448604
commit 9c5e7afd38
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ነገር ግን ሌሎችንም ጌታ ሳይሆን እኔ እላለሁ፦ ማንም ያላመነች ሚስት ያለው ወንድም፥ ከእርሱ ጋር ለመኖር ብትስማማ አይፍታት፤ እንዲሁም ያላመን ባል ያላት ሚስትም ብትኖር፥ ከእርስዋ ጋር ለመኖር ቢስማማ አትፍታው። ያላመነች ሚስት በባልዋ ተቀድሳለችል፤ አለዚያ ልጆቻቸውሁ ርኩሳን ናቸው አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው። የማያምን ግ ቢለይ ይለይ፤
ነገር ግን ሌሎችንም ጌታ ሳይሆን እኔ እላለሁ፦ ማንም ያላመነች ሚስት ያለው ወንድም፥ ከእርሱ ጋር ለመኖር ብትስማማ አይፍታት፤ እንዲሁም ያላመን ባል ያላት ሚስትም ብትኖር፥ ከእርስዋ ጋር ለመኖር ቢስማማ አትፍታው። ያላመነች ሚስት በአማኙ ባልዋ ተቀድሳለችል፤ እንዲሁም ያላመን ባል በአማኝ ሚስቱ ተቀድሶአል። አለዚያ ልጆቻቸውሁ ርኩሳን ይሆኑ ነበር፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው። የማያምን ግ ቢለይ ይለይ፤

View File

@ -1 +1 @@
ንድም ቢሆን ወይም እህት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዛም፤እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶታል። አንቺ ሴት ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ ወይስ አንተ ሰው ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ?
ንድም ቢሆን ወይም እህት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዛም፤እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶታል። አንቺ ሴት ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ ወይስ አንተ ሰው ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ?