Fri Jul 22 2016 02:22:16 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 02:22:16 -10:00
parent f2debec4b4
commit 13f1dc295c
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በአንድነት በምትሰብሰቡበት ጊዜ፣የምትመገቡት የጌታን ማዕድ አይደለምና። በምትበሉበት ጊዜ፣ሌሎች ምግብ ከማግኘታቸው በፊት እያንዳንዱ ቀድሞ የየራሱን ምግብ ይምገባል። ሌላው ተርቦ ሳለ ሌላው ይሰክራል። የምትበሉበትና የምትጠጡበት ቤት የላችሁም? የእግዚአብሔርን ቤት በመናቅ ምንም የሌላቸውን ታዋርዳላችሁ? ምን ልበላችሁ? ታዲያ ላስግናችሁ? ለዚህ ላመሰግናችሁ አልችልም!
\v 20 \v 21 \v 22 በአንድነት በምትሰብሰቡበት ጊዜ፣የምትበሉት የጌታን ማዕድ አይደለምና። በምትበሉበት ጊዜ፣ሌሎች ምግብ ከማግኘታቸው በፊት እያንዳንዱ ቀድሞ የየራሱን ምግብ ይበላል። ሌላው ተርቦ ሳለ ሌላው ይሰክራል። የምትበሉበትና የምትጠጡበት ቤት የላችሁም? የእግዚአብሔርን ቤት በመናቅ ምንም የሌላቸውን ታዋርዳላችሁ? ምን ልበላችሁ? ታዲያ ላስግናችሁ? ለዚህ ላመሰግናችሁ አልችልም!