Fri Jul 22 2016 02:18:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 02:18:16 -10:00
parent 706cccf9c2
commit f2debec4b4
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከዚህ በሚከተሉት መመሪያዎቼ ግን፣ላመሠግናችሁ አይደለምምክንያቱም በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣ ለተሻለ ነገር ሳይሆን እጅግ ለከፋ ነገር ትሰበሰባላችሁና። በመጀመሪያ፣እንደሰማሁት ከሆነ በቤተክርስቲያን ስትሰበሰቡ በመካከላችሁ መከፋፈል እንዳለ እኔም በመጠኑም ቢሆን አምኜበታልሁ። በመካከላችሁ የተለያዩ ቡድኖች መኖራቸው ግድ ነው፣ይህም የሚሆነው ተቀባይነት የሚያገኙት እንዲለዩ ነው።
\v 17 \v 18 \v 19 ከዚህ በሚከተሉት መመሪያዎቼ ግን፣ላመሠግናችሁ አይደለምምክንያቱም በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣ ለተሻለ ነገር ሳይሆን እጅግ ለከፋ ነገር ትሰበሰባላችሁና። በመጀመሪያ፣እንደሰማሁት ከሆነ በቤተክርስቲያን ስትሰበሰቡ በመካከላችሁ መከፋፈል እንዳለ እኔም በመጠኑም ቢሆን አምኜበታልሁ። በመካከላችሁ የተለያዩ ቡድኖች መኖራቸው ግድ ነው፣ይህም የሚሆነው ተቀባይነት የሚያገኙት እንዲለዩ ነው።