Sun Jul 24 2016 10:59:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:59:49 -10:00
parent 58c0d7d855
commit 0b8a1ac563
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 \v 55 የሚጠፋው የማይጠፋውን ሲለብስ፣እና ይህ ሟች የሆነው የማይሞተውን ሲለብስ፣ እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ይፈጸማል፣"ሞት በድል ተዋጠ።" "ሞት ሆይ ድል ማድረግህ የት አለ? ሞት ሆይ መንደፊያህ የት አለ?"
\v 54 የሚጠፋው የማይጠፋውን ሲለብስ፣እና ይህ ሟች የሆነው የማይሞተውን ሲለብስ፣ እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ይፈጸማል፣"ሞት በድል ተዋጠ።" \v 55 ሆይ ድል ማድረግህ የት አለ? ሞት ሆይ መንደፊያህ የት አለ?"

View File

@ -1 +1 @@
\v 56 \v 57 የሞት መንደፊያ ኃጢአት ነው፣ የኃጢአት ኃይል ደግሞ ሕጉ ነው። ነገር ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ድል የሚሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
\v 56 የሞት መንደፊያ ኃጢአት ነው፣ የኃጢአት ኃይል ደግሞ ሕጉ ነው። \v 57 ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ድል የሚሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

View File

@ -1 +1 @@
\c 16 \v 1 \v 2 አሁን ደግሞ ለአማኞች የሚሰበሰበውን ገንዘብ በተመለከተ፣የገላትያ አብያተክርስቲያናት እንዳዘዝሁት ሁሉ፣እናንተም እንደዚሁ አድርጉ። በሳምንቱ የምጀመሪያ ቀን፣እያንዳንዳችሁ እንደቻላችሁት መጠን የተወሰነ ገንዘብ አጠራቅሙ።በምመጣበት ጊዜ ገንዘቡን መሰብሰብ እንድችል ይህን አድርጉ።
\c 16 \v 1 አሁን ደግሞ ለአማኞች የሚሰበሰበውን ገንዘብ በተመለከተ፣የገላትያ አብያተክርስቲያናት እንዳዘዝሁት ሁሉ፣እናንተም እንደዚሁ አድርጉ። \v 2 የምጀመሪያ ቀን፣እያንዳንዳችሁ እንደቻላችሁት መጠን የተወሰነ ገንዘብ አጠራቅሙ።በምመጣበት ጊዜ ገንዘቡን መሰብሰብ እንድችል ይህን አድርጉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 በደረስሁ ጊዜ እናንተ በመረጣችሁት ሰው በኩል ከደብዳቤ ጋር በማድረግ መባችሁን ወደ እየሩሳሌም እልከዋልሁ። ደግሞም እኔም መሄድ ስለሚገባኝ ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።
\v 3 ጊዜ እናንተ በመረጣችሁት ሰው በኩል ከደብዳቤ ጋር በማድረግ መባችሁን ወደ እየሩሳሌም እልከዋልሁ። \v 4 ደግሞም እኔም መሄድ ስለሚገባኝ ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።