Sun Jul 24 2016 10:57:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:57:51 -10:00
parent cd57e21b14
commit 58c0d7d855
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 \v 46 እንዲህም ተብሎ ተጽፎአል፣ "የመጀመሪያው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ።" የመጨረሻው አዳም ግን ሕይወት ሰጭ መንፈስ ሆነ። መጀመሪያ የመጣው ግን መንፈሳዊው ሳይሆን ፍጥረታዊው ነው፣ከዚያም መንፈሳዊው ተከተለ።
\v 45 እንዲህም ተብሎ ተጽፎአል፣ "የመጀመሪያው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ።" የመጨረሻው አዳም ግን ሕይወት ሰጭ መንፈስ ሆነ። \v 46 መጀመሪያ የመጣው ግን መንፈሳዊው ሳይሆን ፍጥረታዊው ነው፣ከዚያም መንፈሳዊው ተከተለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 47 \v 48 \v 49 የመጀመሪያው ሰው ከምድር ሲሆን የተሠራውም ከአፈር ነው። ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው። ልክ አንዱ ከአፈር እንደተሠራ፣ከአፈር የተሠሩ ሁሉ እንዲሁ ናችው። እንዲሁም ከሰማይ እንደሆነው ሰው፣ ከሰማይ የሆኑትም እንዲሁ ናቸው። ልክ እኛ ከአፈር የተሠራውን ሰው እንደምንመስል፣ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩን ሰው መልክ ይዘናል።
\v 47 የመጀመሪያው ሰው ከምድር ሲሆን የተሠራውም ከአፈር ነው። ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው። \v 48 አንዱ ከአፈር እንደተሠራ፣ከአፈር የተሠሩ ሁሉ እንዲሁ ናችው። እንዲሁም ከሰማይ እንደሆነው ሰው፣ ከሰማይ የሆኑትም እንዲሁ ናቸው። \v 49 ልክ እኛ ከአፈር የተሠራውን ሰው እንደምንመስል፣ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩን ሰው መልክ ይዘናል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 50 \v 51 ወንድሞች እና እህቶች፣ አሁን እንዲህ እላለሁ፣ሥጋ እና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርስ አይችልም። እንዲሁም የሚጠፋው የማይጠፋውን ሊወርስ አይችልም። ተመልከቱ! ምስጢር የሆነ እውነት እነግራችኋለሁ፦ ሁላችን አንሞትም፣ግን እንለወጣልን።
\v 50 ወንድሞች እና እህቶች፣ አሁን እንዲህ እላለሁ፣ሥጋ እና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርስ አይችልም። እንዲሁም የሚጠፋው የማይጠፋውን ሊወርስ አይችልም። \v 51 ምስጢር የሆነ እውነት እነግራችኋለሁ፦ ሁላችን አንሞትም፣ግን እንለወጣልን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 52 \v 53 የመጨረሻው መለከት ሲነፋ፣ዐይን ተጨፍኖ እስኪገለጥ ባለ ፍጥነት ድንገት እንለወጣለን። መለከቱ ሲነፋ፣ ሙታን የውማይጠፋውን አካል ለብሰው ይነሳሉ፣ እኛም ወዲያው እንለወጣለን። ይህ የሚጠፋው የማይጠፋውን ይለብሳል፣ ሟቹ ደግሞ ደግሞ የማይሞተውን ይለብሳል።
\v 52 የመጨረሻው መለከት ሲነፋ፣ዐይን ተጨፍኖ እስኪገለጥ ባለ ፍጥነት ድንገት እንለወጣለን። መለከቱ ሲነፋ፣ ሙታን የውማይጠፋውን አካል ለብሰው ይነሳሉ፣ እኛም ወዲያው እንለወጣለን። \v 53 የሚጠፋው የማይጠፋውን ይለብሳል፣ ሟቹ ደግሞ ደግሞ የማይሞተውን ይለብሳል።