Thu Nov 15 2018 11:58:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-11-15 11:58:38 +03:00
parent 207ad54519
commit ab5c8e8bc6
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 18የሮቤል፣የጋድና፣የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው።እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ሰልፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ናቸው። 19እነዚህም በአጋራውያን፣በኢጡር፣በናፌስ፣በናዳብ ላይ ዘመቱ።
\v 18 የሮቤል፣ የጋድና፣ የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው። እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ ሰልፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ናቸው። \v 19 እነዚህም በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ላይ ዘመቱ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20በጦርነቱም ላይ ወደ እግዚአብሔር ጮኸው ስለ ነበር፣በውጊያው ረዳቸው፣አጋራው ያንንና የጦር አጋሮቻቸውን ሁሉ አሳልፎ ሰጣቸው፤ስለ ታመኑበትም ፀሎታቸውን ሰማ። 21የአጋራውያንንም እንስሶች ማረኩ፤እነዚህም አምሳ ሺህ ግመሎች፣250 000 በጎችና ሁለት ሺህ አህዮች ነበሩ።እንዲሁም 100 000 ሰው ማረኩ።22ውጊያው የእግዚአብሔር ስለነበር ሌሎችም ብዙ ሰዎች ተገደሉ።እስከ ምርኮ ጊዜ ምድሪቱ በእጃቸው ነበረች።
\v 20 በጦርነቱም ላይ ወደ እግዚአብሔር ጮኸው ስለ ነበር፣ በውጊያው ረዳቸው፣ አጋራው ያንንና የጦር አጋሮቻቸውን ሁሉ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ስለ ታመኑበትም ፀሎታቸውን ሰማ። \v 21 የአጋራውያንንም እንስሶች ማረኩ፤ እነዚህም አምሳ ሺህ ግመሎች፣ 250 000 በጎችና ሁለት ሺህ አህዮች ነበሩ። እንዲሁም 100 000 ሰው ማረኩ። \v 22 ውጊያው የእግዚአብሔር ስለነበር ሌሎችም ብዙ ሰዎች ተገደሉ። እስከ ምርኮ ጊዜ ምድሪቱ በእጃቸው ነበረች።

View File

@ -110,6 +110,8 @@
"05-11",
"05-14",
"05-16",
"05-18",
"05-20",
"06-title",
"07-title",
"08-title",