Thu Nov 15 2018 11:56:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-11-15 11:56:39 +03:00
parent ab736f85b5
commit 207ad54519
5 changed files with 8 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 10በሳኦልም ዘመነ መንግሥት በእጃቸው ተመትተው ድል ከተደረጉት አጋራውያን ጋር ተዋጉ፤በመላው የገለዓድ ምሥራቃዊ ክፍል የሚገኙትን መኖሪያዎቻቸውን ያዙ።
\v 10 በሳኦልም ዘመነ መንግሥት በእጃቸው ተመትተው ድል ከተደረጉት አጋራውያን ጋር ተዋጉ፤ በመላው የገለዓድ ምሥራቃዊ ክፍል የሚገኙትን መኖሪያዎቻቸውን ያዙ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11የጋድ ነገድ ደግሞ ከእነርሱ ቀጥሎ እስከ ሰልካ ድረስ በሚገኘው በባሳን ምድር ኖሩ፤ 12አለቃው ኢዮኤል፣ሁለተኛው ሳፋም ከዚህም ያናይና ሰፋጥ ሆነው በባሳን ተቀመጡ።13ቤተ ዘመዶቻቸውም በየቤተሰቡ እነዚህ ነበሩ፤ሚካኤል፣ሜሱላም፣ሳባ፣ዮራይ፣ያካን፣ዙኤ፣ኦቤድ፣ባጠቃላይ ስባት ነበሩ።
\v 11 የጋድ ነገድ ደግሞ ከእነርሱ ቀጥሎ እስከ ሰልካ ድረስ በሚገኘው በባሳን ምድር ኖሩ፤ \v 12 አለቃው ኢዮኤል፣ ሁለተኛው ሳፋም ከዚህም ያናይና ሰፋጥ ሆነው በባሳን ተቀመጡ። \v 13 ቤተ ዘመዶቻቸውም በየቤተሰቡ እነዚህ ነበሩ፤ ሚካኤል፣ ሜሱላም፣ ሳባ፣ ዮራይ፣ ያካን፣ ዙኤ፣ ኦቤድ፣ ባጠቃላይ ስባት ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 14እነዚህ ደግሞ የቢዝ ልጅ፣የዬዳይ ልጆች፣ ኦቤድ፣የኢዬሳይ ልጅ፣የሚካኤል ልጅ፣የገለዓድ ልጅ፣የኢዳይ ልጅ፣የዑሪ ልጅ፣የሑሪ ልጅ፣የአቢካኢል ልጆች ናቸው። 15የቤተሰባቸው አለቃ የኑጊ ልጅ፣የአብዲኤል ልጅ አሒ ነበረ።
\v 14 እነዚህ ደግሞ የቢዝ ልጅ፣ የዬዳይ ልጆች፣ ኦቤድ፣ የኢዬሳይ ልጅ፣ የሚካኤል ልጅ፣ የገለዓድ ልጅ፣ የኢዳይ ልጅ፣ የዑሪ ልጅ፣ የሑሪ ልጅ፣ የአቢካኢል ልጆች ናቸው። \v 15 የቤተሰባቸው አለቃ የኑጊ ልጅ፣ የአብዲኤል ልጅ አሒ ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 16እነዚህም በገለኣድ፣በባሳንና እስከ ዳርቻዋ በሚገኙት መንደሮች እንዲሁም በሳሮን በሚገኙ የግጦሽ ስፍራዎች ሁሉና ከዚያም ወዲያ አልፈው ተቀመጡ። 17እነዚህ ሁሉ ትውልድ በመዝገብ የሰፈሩት በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነው።
\v 16 እነዚህም በገለኣድ፣ በባሳንና እስከ ዳርቻዋ በሚገኙት መንደሮች እንዲሁም በሳሮን በሚገኙ የግጦሽ ስፍራዎች ሁሉና ከዚያም ወዲያ አልፈው ተቀመጡ። \v 17 እነዚህ ሁሉ ትውልድ በመዝገብ የሰፈሩት በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነው።

View File

@ -106,6 +106,10 @@
"05-01",
"05-04",
"05-07",
"05-10",
"05-11",
"05-14",
"05-16",
"06-title",
"07-title",
"08-title",