Thu Nov 15 2018 11:50:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-11-15 11:50:38 +03:00
parent 9572badc30
commit a999eaddeb
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 \v 40 \v 41 39እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምስራቅ እስካለው እስከ ጌደር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ምድሪቱም ሰፊ፤ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ነበረች።በቀድሞ ቀመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮቼ ናቸው። \v 41 እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩው ወደዚሁ ቦታ የመቱት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩበት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈፅመው አላጠፋአቸው፤ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል።ለመንጎቻቸው በቂ ግጦሽ ቦታ ስላላገኙ፣በዚያ መኖር ጀመሩ።
\v 39 እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምስራቅ እስካለው እስከ ጌደር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ። \v 40 በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ ምድሪቱም ሰፊ፤ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ነበረች። በቀድሞ ቀመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮቼ ናቸው። \v 41 እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩው ወደዚሁ ቦታ የመቱት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤ እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩበት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈፅመው አላጠፋአቸው፤ ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል። ለመንጎቻቸው በቂ ግጦሽ ቦታ ስላላገኙ፣ በዚያ መኖር ጀመሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 42 \v 43 42ከእነዚሁ አምስት መቶ የሚሆኑ የስምዖን ወገኖች በይሽዒ ልጆች በፈላጥያ፣በነዓርያ፣በረፋያና በዑዝኤል ተመርተው የሴይርን ኩረብታማ አገር ወረሩ።43አምልጠው የቀሩትን አማሌቅውያን ፈጅተው እስከ ዛሬ በዚያው ይኖራሉ።
\v 42 ከእነዚሁ አምስት መቶ የሚሆኑ የስምዖን ወገኖች በይሽዒ ልጆች በፈላጥያ፣ በነዓርያ፣ በረፋያና በዑዝኤል ተመርተው የሴይርን ኩረብታማ አገር ወረሩ። \v 43 አምልጠው የቀሩትን አማሌቅውያን ፈጅተው እስከ ዛሬ በዚያው ይኖራሉ።

View File

@ -100,6 +100,8 @@
"04-29",
"04-32",
"04-34",
"04-39",
"04-42",
"05-title",
"06-title",
"07-title",