Thu Nov 15 2018 11:48:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-11-15 11:48:38 +03:00
parent a9b2dd0b05
commit 9572badc30
5 changed files with 8 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 \v 40 \v 41 39እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምስራቅ እስካለው እስከ ጌደር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ምድሪቱም ሰፊ፤ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ነበረች።በቀድሞ ቀመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮቼ ናቸው። 41እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩው ወደዚሁ ቦታ የመቱት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩበት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈፅመው አላጠፋአቸው፤ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል።ለመንጎቻቸው በቂ ግጦሽ ቦታ ስላላገኙ፣በዚያ መኖር ጀመሩ።
\v 39 \v 40 \v 41 39እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምስራቅ እስካለው እስከ ጌደር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ምድሪቱም ሰፊ፤ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ነበረች።በቀድሞ ቀመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮቼ ናቸው። \v 41 እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩው ወደዚሁ ቦታ የመቱት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩበት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈፅመው አላጠፋአቸው፤ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል።ለመንጎቻቸው በቂ ግጦሽ ቦታ ስላላገኙ፣በዚያ መኖር ጀመሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 1ዳዊት በኢየሩሳሌም እንዲሰበሰቡ የነገዱን የጦር አለቆች፣ንጉሡን የሚያገለግሉትን የክፍለ ጦር አዛዦች፣የሻለቆቹን፣የመቶ አለቆቹን፣የንጉሥና የልጆቹ ንብረትና ከብት ሁሉ ኅላፊ የሆኑትን፣እንዲሁም የቤተ መንግሥቱን ሹማምት፣ኅያላንና ጀግና ተዋጊዎቹን፣በአጠቃላይ የእስራኤልን ሹማምት ሁሉ ጠራ።
\c 28 \v 1 ዳዊት በኢየሩሳሌም እንዲሰበሰቡ የነገዱን የጦር አለቆች፣ ንጉሡን የሚያገለግሉትን የክፍለ ጦር አዛዦች፣ የሻለቆቹን፣ የመቶ አለቆቹን፣ የንጉሥና የልጆቹ ንብረትና ከብት ሁሉ ኅላፊ የሆኑትን፣ እንዲሁም የቤተ መንግሥቱን ሹማምት፣ ኅያላንና ጀግና ተዋጊዎቹን፣ በአጠቃላይ የእስራኤልን ሹማምት ሁሉ ጠራ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 2 \v 3 2ከዚያም ንጉሥ ዳዊት በእግሩ ቆሞ እንዲህ አላቸው፤''ወንድሞቼንና ወገኖቼ ሆይ፤እስቲ አድምጡኝ፤እግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦት ማደሪያና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የሚሆን ኔት ለመሥራት ዐስቤ ዕቅድ አውጥቼ ነበር።3እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለኝ፤ጦረኛ ለስሜ ቤት አትሠራም።
\v 2 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት በእግሩ ቆሞ እንዲህ አላቸው፤ ''ወንድሞቼንና ወገኖቼ ሆይ፤ እስቲ አድምጡኝ፤ እግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦት ማደሪያና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የሚሆን ኔት ለመሥራት ዐስቤ ዕቅድ አውጥቼ ነበር። \v 3 እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለኝ፤ ጦረኛ ለስሜ ቤት አትሠራም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4ነገር ግን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ለዘላለም እንድነግሥ ከቤተሰቤ ሁሉ እኔን አረጠ፤መሪ እንድሆንም ይሁዳን መረጠ፤ከአባቴ ልጆች መካከል ደግሞ በመላው እስራኤል ላይ እንድነግሥ ፈዋዱ ሆነ።5እግዚአብሔር ብዙ ልጆች ሰጥቶኛል፤ከወንዶቹ ልጆቼ ሁሉ በእግዚአብሔር መንግሥት ዙፋን ላይ ተቀምጦ በእስራኤል ሁሉ ላይ እንዲነግሥ ደግሞ ልጄን ሰሎሞንን መርጦታል።
\v 4 ነገር ግን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ለዘላለም እንድነግሥ ከቤተሰቤ ሁሉ እኔን አረጠ፤ መሪ እንድሆንም ይሁዳን መረጠ፤ ከአባቴ ልጆች መካከል ደግሞ በመላው እስራኤል ላይ እንድነግሥ ፈዋዱ ሆነ። \v 5 እግዚአብሔር ብዙ ልጆች ሰጥቶኛል፤ ከወንዶቹ ልጆቼ ሁሉ በእግዚአብሔር መንግሥት ዙፋን ላይ ተቀምጦ በእስራኤል ሁሉ ላይ እንዲነግሥ ደግሞ ልጄን ሰሎሞንን መርጦታል።

View File

@ -124,6 +124,10 @@
"26-title",
"27-title",
"28-title",
"28-01",
"28-02",
"28-04",
"28-06",
"28-08",
"28-09",
"28-11",