Mon Jun 10 2019 10:51:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-10 10:51:57 +03:00
parent 813f4625ab
commit 95cebc02c7
78 changed files with 79 additions and 76 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 48 የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደለችለት። \v 49 እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣ የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች። ካሌብ ዓክሳ የተባለች ልጅ ነበረችው። \v 50
\v 48 የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደለችለት። \v 49 እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣ የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች። ካሌብ ዓክሳ የተባለች ልጅ ነበረችው። \v 50 የኤፍራታ የበኩር ልጅ የሑር ወንዶች ልጆች ሦባል የቂርያት ይዓሪም አባት፤

1
02/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 51 ሰልሞን የቤተልሔም አባት፤ ሐሬፍ የቤት ጋዴር አባት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 1ከዚያም ዳዊት፣''ከእንግዲህ የእግዚአብሔር አምላክ ቤት በዚህ ይሆናል፤እንዲሁም ስለ እስራኤል የሚቃጠል መሥዕዋት የሚቀርብበት መሠዊያ በዚሁ ይቆማል''አለ።2ስለዚህ ዳዊት በእስራኤል የሞኖሩ መጻተኞች እንዲሰበሰቡ አዘዘ፤ከመካከላቸም እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሚሠራበትን ጥጋብ ድንጋይ እንዲያዘጋጁ ጠራቢዎች መደበ።
\v 1 ከዚያም ዳዊት፣''ከእንግዲህ የእግዚአብሔር አምላክ ቤት በዚህ ይሆናል፤እንዲሁም ስለ እስራኤል የሚቃጠል መሥዕዋት የሚቀርብበት መሠዊያ በዚሁ ይቆማል''አለ። \v 2 ስለዚህ ዳዊት በእስራኤል የሞኖሩ መጻተኞች እንዲሰበሰቡ አዘዘ፤ከመካከላቸም እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሚሠራበትን ጥጋብ ድንጋይ እንዲያዘጋጁ ጠራቢዎች መደበ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3ለቅጥር በሮች ምስማርና ማጠፊያ የሚሆን ብዙ ብረትና ከብዛቱ የተነሣ ሊመዘን የማይችል ናስ አዘጋጀ።4እንዲሁም ሲዶናውያንና ጢሮሳውያን በብዛት አውጥተውለት ስለ ነበር፣ስፍር ቁጥር የሌለው የዝግባ ዕንጨት አሰናዳ።5ዳዊትም፣''ልጅ ሰሎሞን ወጣት ነው፤ልምዱም የለውም፤ለእግዚአብሔር የሚሠራው ቤተ መቅደስ ደግሞ እጅግ የሚያምር፣በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ አለበት፤ስለዚህ ሁሉንም እኔ አዘጋጃለሁ''እንዳለው ዳዊት ከመሞቱ በፊት በብዛት አዘጋጀ።
\v 3 ለቅጥር በሮች ምስማርና ማጠፊያ የሚሆን ብዙ ብረትና ከብዛቱ የተነሣ ሊመዘን የማይችል ናስ አዘጋጀ። \v 4 እንዲሁም ሲዶናውያንና ጢሮሳውያን በብዛት አውጥተውለት ስለ ነበር፣ስፍር ቁጥር የሌለው የዝግባ ዕንጨት አሰናዳ። \v 5 ዳዊትም፣''ልጅ ሰሎሞን ወጣት ነው፤ልምዱም የለውም፤ለእግዚአብሔር የሚሠራው ቤተ መቅደስ ደግሞ እጅግ የሚያምር፣በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ አለበት፤ስለዚህ ሁሉንም እኔ አዘጋጃለሁ''እንዳለው ዳዊት ከመሞቱ በፊት በብዛት አዘጋጀ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6ከዚያም ልጁን ሰሎሞንን ጠርቶ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚያብሔር ቤት እንዲሥራ አዘዘው።7ዳዊትም ሰሎሞን እንዲህ አለ፤''ልጄ ሆይ ለአምላክህ እግዚአብሔር ስም ቤት ለመሥራት በልቤ አሰብ ነበር፤8ነገር ግን ከእግዚአብሔር እንዲህ የሚል ቃል መጣልኝ፤''አንተ ብዙ ደም አፍስሰሃል፤በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም ያፈሰስህ ስለሆነ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራልኝም፤
\v 6 ከዚያም ልጁን ሰሎሞንን ጠርቶ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚያብሔር ቤት እንዲሥራ አዘዘው። \v 7 ዳዊትም ሰሎሞን እንዲህ አለ፤''ልጄ ሆይ ለአምላክህ እግዚአብሔር ስም ቤት ለመሥራት በልቤ አሰብ ነበር፤ \v 8 ነገር ግን ከእግዚአብሔር እንዲህ የሚል ቃል መጣልኝ፤''አንተ ብዙ ደም አፍስሰሃል፤በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም ያፈሰስህ ስለሆነ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራልኝም፤

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9ነገር ግን የሰላምና የዕረፍት ሰው የሆነ ልጅ ትወልዳለህ፤በየአቅጣጫው ካሉ ጠላቶቹ ዐሳርፈዋለሁ፤ስሙም ሰሎሞን ይባላል።በዘመኑም ለእስራኤል ሰላምና ጸጥታን እሰጣለሁ።10ለስሜ ቤት የሚሰራልኝ እርሱ ነው።እርሱ ልጅ ይሆነኛል'እኔም አባት እሆነዋለሁ።ዙፋንም በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ።
\v 9 ነገር ግን የሰላምና የዕረፍት ሰው የሆነ ልጅ ትወልዳለህ፤ በየአቅጣጫው ካሉ ጠላቶቹ ዐሳርፈዋለሁ፤ ስሙም ሰሎሞን ይባላል። በዘመኑም ለእስራኤል ሰላምና ጸጥታን እሰጣለሁ። \v 10 ለስሜ ቤት የሚሰራልኝ እርሱ ነው። እርሱ ልጅ ይሆነኛል 'እኔም አባት እሆነዋለሁ። ዙፋንም በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11አሁንም ልጅ ሆይ፤እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤እንድትፈጽሙ በተናገረውም መሠረት፣ተሳክቶልህ የአምላክን የእግዚአብሔር ቤት ለመሥራት ያብቃህ።12በእስራኤል ላይ አለቃ ባደረገህ ጊዜ የአምላክህ እግዚአብሔርን ትእዛዝ ትፈጽም ዘንድ እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋል ይስጥህ።13ችግዚአብሔር በሙሴ አማካኝነት ለእስራኤል የሰጠውን ሕጉንና ሥርዐቱን ተጠንቅቀን ብትጠብቅ ይሳካልሃል፤አይዞህ ጠንክር፤በርትስ፤ተስፋም አትቁረጥ።
\v 11 አሁንም ልጅ ሆይ፤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤ እንድትፈጽሙ በተናገረውም መሠረት፣ ተሳክቶልህ የአምላክን የእግዚአብሔር ቤት ለመሥራት ያብቃህ። \v 12 በእስራኤል ላይ አለቃ ባደረገህ ጊዜ የአምላክህ እግዚአብሔርን ትእዛዝ ትፈጽም ዘንድ እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋል ይስጥህ። \v 13 ችግዚአብሔር በሙሴ አማካኝነት ለእስራኤል የሰጠውን ሕጉንና ሥርዐቱን ተጠንቅቀን ብትጠብቅ ይሳካልሃል፤ አይዞህ ጠንክር፤ በርትስ፤ ተስፋም አትቁረጥ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 14''ለእግዚአብሔር ቤት እንዲሆንም አንድ ሺህ መክሊት ወርቅ፣አንድ ሚሊዮን መክሊት፣ብር፣ከብዛቱ የተነሣ ሊመዘን የማይቻል ናስና ብረት ለማዘጋጅ በተቻለኝ ሁሉ ጥሬአለሁ።ደግሞም እንጨትና ድንጋዮች አዘጋጀሁ፤በተረፈ አንተ ጨምርበት።
\v 14 ''ለእግዚአብሔር ቤት እንዲሆንም አንድ ሺህ መክሊት ወርቅ፣ አንድ ሚሊዮን መክሊት፣ ብር፣ ከብዛቱ የተነሣ ሊመዘን የማይቻል ናስና ብረት ለማዘጋጅ በተቻለኝ ሁሉ ጥሬአለሁ። ደግሞም እንጨትና ድንጋዮች አዘጋጀሁ፤ በተረፈ አንተ ጨምርበት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 15ድንጋይ ጠራቢዎች፣ግን በኞች አናጢዎች የሆኑ ልዩ ሙያ የተጠበቡ ሰዎች አሉህ፤16አነዚህ ቁጥራቸው እጅግ የበዛ የውርቅ፣የብር፣የናስና የብረት ሠራተኞች ናቸው።በል ሥራህን ጀምር፤እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።''
\v 15 ድንጋይ ጠራቢዎች፣ግን በኞች አናጢዎች የሆኑ ልዩ ሙያ የተጠበቡ ሰዎች አሉህ፤ \v 16 አነዚህ ቁጥራቸው እጅግ የበዛ የውርቅ፣የብር፣የናስና የብረት ሠራተኞች ናቸው።በል ሥራህን ጀምር፤እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።''

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17ከዚያም ዳዊት የእስራኤል መሪዎች ሁሉ ልጁን ሰሎሞንን እንዲረዱት አዘዘ፤18እንዲህም አለ፤''እግዚአብሔር አምላካችን እስካሁን ከእናንተ ጋር አይደለምን?በየአቅጣጫውስ ዕረፍትን ስጥቷችሁ የለምን? የምድሪቱንም ነዋሪዎች በእጄ አሳልፎ ሰጥቶኛል፤ምድሪቱም ለእግዚአብሔር ለሕዝቡ ተገዝታለች።19አሁንም እግዚአብሔር የኪዳኑን ታቦትና ንዋያት ቅዱሳቱን ለእግዚአብሔር ስም ወደሚሠራው ቤተ መቅደስ አምጥታችሁ የአምላክ የእግዚአብሔር መቅድደስ ሥሩ።
\v 17 ከዚያም ዳዊት የእስራኤል መሪዎች ሁሉ ልጁን ሰሎሞንን እንዲረዱት አዘዘ፤ \v 18 እንዲህም አለ፤''እግዚአብሔር አምላካችን እስካሁን ከእናንተ ጋር አይደለምን?በየአቅጣጫውስ ዕረፍትን ስጥቷችሁ የለምን? የምድሪቱንም ነዋሪዎች በእጄ አሳልፎ ሰጥቶኛል፤ምድሪቱም ለእግዚአብሔር ለሕዝቡ ተገዝታለች። \v 19 አሁንም እግዚአብሔር የኪዳኑን ታቦትና ንዋያት ቅዱሳቱን ለእግዚአብሔር ስም ወደሚሠራው ቤተ መቅደስ አምጥታችሁ የአምላክ የእግዚአብሔር መቅድደስ ሥሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1ዳዊት በሽመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፤ልጁን ሰሎሞንን በእራኤል ላይ አነገጀው።2እንዲሁም መላውን የእስራኤል መሪዎች፣ካህናቱ ሌዋውያኑን ሁሉ በአንድነት ሰበሰበ።3ዕድሜውቸው ሥላሳና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ተቁጠሩ፤ቁጥራቸውም በጠቅላላው ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበረ
\v 1 ዳዊት በሽመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፤ልጁን ሰሎሞንን በእራኤል ላይ አነገጀው። \v 2 እንዲሁም መላውን የእስራኤል መሪዎች፣ካህናቱ ሌዋውያኑን ሁሉ በአንድነት ሰበሰበ። \v 3 ዕድሜውቸው ሥላሳና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ተቁጠሩ፤ቁጥራቸውም በጠቅላላው ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበረ

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4ዳዊትም እንዲህ አለ፤''ከእነዚህ መካከል ሃያ አራቱ ሺህ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ይቁጣጠሩ፤ስድስቱ ሺህ ደግሞ ሹሞችና ዳኞች ይሁኑ፤5አራቱ ሺህ የቅጥሩ በር ጠባቂዎች ይሁኑ፤አራት ሺህ ደግሞ ለዚሁ ብዬ ባዘጋጀሁት የዜማ መሣሪያ እግዚአብሔር ያመስግኑ''።6ዳዊትም ሌዋውያኑን በሌዊ ልጆች በጌድሶን፣በቀነዓና በሜራሪ በየጎሣቸው መደባቸው።
\v 4 ዳዊትም እንዲህ አለ፤ ''ከእነዚህ መካከል ሃያ አራቱ ሺህ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ይቁጣጠሩ፤ ስድስቱ ሺህ ደግሞ ሹሞችና ዳኞች ይሁኑ፤ \v 5 አራቱ ሺህ የቅጥሩ በር ጠባቂዎች ይሁኑ፤ አራት ሺህ ደግሞ ለዚሁ ብዬ ባዘጋጀሁት የዜማ መሣሪያ እግዚአብሔር ያመስግኑ''። \v 6 ዳዊትም ሌዋውያኑን በሌዊ ልጆች በጌድሶን፣ በቀነዓና በሜራሪ በየጎሣቸው መደባቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7ከጌድሳናውያን ወገን፤ለአዳን፣ሰሜኢ።8የለእአዳን ወንዶች ልጆች፤የመጀመሪያው ይሒኤል፣ዜቶም፣ኢዮኤል፣ባጠቃላይ ሦስት ናቸው።9የስማኢ ወንዶች ልጆች፤ሰሎሚት፣ሀዝዝኤል፣ሐራን፣ባጠቃላይ ሦስት ናቸው።እነዚህ የለአዳን ቤተሰብ አለቆች ናቸው።
\v 7 ከጌድሳናውያን ወገን፤ ለአዳን፣ሰሜኢ። \v 8 የለእአዳን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሒኤል፣ ዜቶም፣ ኢዮኤል፣ባጠቃላይ ሦስት ናቸው። \v 9 የስማኢ ወንዶች ልጆች፤ ሰሎሚት፣ ሀዝዝኤል፣ ሐራን፣ ባጠቃላይ ሦስት ናቸው። እነዚህ የለአዳን ቤተሰብ አለቆች ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 10የስማኢ ወንዶች ልጆች፤ኢኢት፣ዚዛ፣የዑስ፣በሪዓ፣እነዚህ አራቱ የስሚኤ ልጆች ናቸው።11የመጀመሪያው ኢኢት፣ሁለተኛው ደግሞ ዚዛ፣ነበረ የዑስና በሪዓ ግን ብዙ ወንዶች ልጆች አልነበሯቸውም፤ስለዚህ የተቁጥዐሩት በሥራ መደብ እንደ ቤተሰብ ሆነው ነው።
\v 10 የስማኢ ወንዶች ልጆች፤ ኢኢት፣ ዚዛ፣ የዑስ፣ በሪዓ፣ እነዚህ አራቱ የስሚኤ ልጆች ናቸው። \v 11 የመጀመሪያው ኢኢት፣ ሁለተኛው ደግሞ ዚዛ፣ ነበረ የዑስና በሪዓ ግን ብዙ ወንዶች ልጆች አልነበሯቸውም፤ ስለዚህ የተቁጥዐሩት በሥራ መደብ እንደ ቤተሰብ ሆነው ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12የቀነዓት ወንዶች ልጆች፤እንበረም፣ይስዓር፣ኬብሮን፣ዑዝኤል፣ባጠቃላይ አራት ናቸው።13የእንበረት ወንዶች ልጆች፤አሮን፣ሙሴ።አሮን የተቀደሰ እንዲሆን ተለየ፤እርሱና ዘሮቹ ለዘላለም ቅዱስ የሆኑትን ነገሮች እንዲቀደሱ፣እግዚአብሔር ፊት መሥዕዋት እንዲያቀርቡ፤በፊቱ እንዲያገለግሉና በስሙም ለዘላለም እንዲባረኩ ተለዩ።14እግዚአብሔር ሰው የሙሴ ወንዶች ልጆችም እንደ ሌዊ ነገድ ሆነው ተቁጠሩ።
\v 12 የቀነዓት ወንዶች ልጆች፤ እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል፣ ባጠቃላይ አራት ናቸው። \v 13 የእንበረት ወንዶች ልጆች፤ አሮን፣ ሙሴ። አሮን የተቀደሰ እንዲሆን ተለየ፤ እርሱና ዘሮቹ ለዘላለም ቅዱስ የሆኑትን ነገሮች እንዲቀደሱ፣ እግዚአብሔር ፊት መሥዕዋት እንዲያቀርቡ፤ በፊቱ እንዲያገለግሉና በስሙም ለዘላለም እንዲባረኩ ተለዩ። \v 14 እግዚአብሔር ሰው የሙሴ ወንዶች ልጆችም እንደ ሌዊ ነገድ ሆነው ተቁጠሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15የሙሴ ወንዶች ልጆች፤ጌርሳም፣አልዓዛር።16የጌሳም ዘሮች፤ሱባኤል።17የአልዓዛር ዘሮች፤የመጀመሪያው ረዓብያ ነበረ።አልዓዛር ሌሎች ወንዶች ልጆች ግን እጅግ ብዙ ነበሩ።18የይስዓር ዶዶችች ልጆች፤የመጀመሪያው ሰሎሚት።
\v 15 የሙሴ ወንዶች ልጆች፤ ጌርሳም፣ አልዓዛር። \v 16 የጌሳም ዘሮች፤ ሱባኤል። \v 17 የአልዓዛር ዘሮች፤ የመጀመሪያው ረዓብያ ነበረ።አልዓዛር ሌሎች ወንዶች ልጆች ግን እጅግ ብዙ ነበሩ። \v 18 የይስዓር ዶዶችች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሰሎሚት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤የመጀመሪያው ዬሪያ፣ሁለተኛው አማርያ፣ሦስተኛው የሕዚኤል፣አራተኛ ይቅምዓም ነበሩ።20የዑዝኤል ወንዶች ልጆች፤የመጀመሪያው ሚካ፣ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።
\v 19 የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ዬሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛ ይቅምዓም ነበሩ። \v 20 የዑዝኤል ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሚካ፣ ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሚሖሊ፣ሙሲ፣የሞሐሊ ወንዶች ልጆች አልዓዛር ቂስ ነበሩ።22አልዓዛር ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤ልጆቹ ሴቶች ብቻ ነበሩ፤እርሱንም የአጎታቸው የቂስ ልጆች አገቡአቸው።23የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ዔደር፣ኢያሪሙት ባጠቃላይ ሦስት ናቸው።
\v 21 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሚሖሊ፣ ሙሲ፣ የሞሐሊ ወንዶች ልጆች አልዓዛር ቂስ ነበሩ። \v 22 አልዓዛር ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤ ልጆቹ ሴቶች ብቻ ነበሩ፤ እርሱንም የአጎታቸው የቂስ ልጆች አገቡአቸው። \v 23 የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔደር፣ ኢያሪሙት ባጠቃላይ ሦስት ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24እንግዲህ እነዚህ የቤተሰብ አለቆች ሆነው እያንዳንዳቸው በየስማቸው ተመዝግበው የተቁጠሩት የሌዊ ዘሮች ናቸው፤ዕድሜአቸው ሃያና ከዚያ በላይ የሆናቸው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስት የሚያገለግሉ ነበሩ።25ዳዊት እንዲህ ብሎ ነበርና፣''የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ዕረፍት ሰጥቷል፤በእየሩሳሌምም ለዘላለም ለመኖር መጥቷል፤26ሌዋውያን ከእንግዲህ ወዲህ ድንኳኑን ወይም የመገልገያ ዕቃውን ሁሉ መሸከም የለባቸውም።''
\v 24 እንግዲህ እነዚህ የቤተሰብ አለቆች ሆነው እያንዳንዳቸው በየስማቸው ተመዝግበው የተቁጠሩት የሌዊ ዘሮች ናቸው፤ ዕድሜአቸው ሃያና ከዚያ በላይ የሆናቸው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስት የሚያገለግሉ ነበሩ። \v 25 ዳዊት እንዲህ ብሎ ነበርና፣ ''የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ዕረፍት ሰጥቷል፤ በእየሩሳሌምም ለዘላለም ለመኖር መጥቷል፤ \v 26 ሌዋውያን ከእንግዲህ ወዲህ ድንኳኑን ወይም የመገልገያ ዕቃውን ሁሉ መሸከም የለባቸውም።''

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27ዳዊት በሰጠው የመጨረሻ መመሪያ መሠረት የተቁጠሩት ሌዋውያን ዕድሜያቸው ሃያና ከዚያ በላይ ነበረ።28የሌዋውያኑ ተግባር በእግዚአብሔር ቤተ መቅደሱን ቅጥር ግቢና ክፍሎች መንከባከብ፣የተቀደሱ ዕቃዎች ሁሉ ማጻትና በእግዚአብሔር ቤት ያሉትን ሌሎች ተግባሮች ማከናውን ነበር።29እንዲሁም መባ ሆኖ የሚቀረውን ኅብስት ገፅ፣የእህል ቁርባኑን ዱቄት፣ያለ እርሾ የሚጋገረውን ቂጣ የሚጋግሩ፣የሚያቦኩና የሚሰፍረውንም ሆነ የሚለካውን ሁሉ በኅላፊነት የሚቁጣጠሩ እኔሩ ነበር።
\v 27 ዳዊት በሰጠው የመጨረሻ መመሪያ መሠረት የተቁጠሩት ሌዋውያን ዕድሜያቸው ሃያና ከዚያ በላይ ነበረ። \v 28 የሌዋውያኑ ተግባር በእግዚአብሔር ቤተ መቅደሱን ቅጥር ግቢና ክፍሎች መንከባከብ፣ የተቀደሱ ዕቃዎች ሁሉ ማጻትና በእግዚአብሔር ቤት ያሉትን ሌሎች ተግባሮች ማከናውን ነበር። \v 29 እንዲሁም መባ ሆኖ የሚቀረውን ኅብስት ገፅ፣ የእህል ቁርባኑን ዱቄት፣ ያለ እርሾ የሚጋገረውን ቂጣ የሚጋግሩ፣ የሚያቦኩና የሚሰፍረውንም ሆነ የሚለካውን ሁሉ በኅላፊነት የሚቁጣጠሩ እኔሩ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 \v 31 30በየለዕቱ እግዚአብሔርን ለማመስገንና ለመወደስ ጠዋት ጠዋት ይቆኑ ነበር፤ይህንንም ማታ ማታ፣31እንዲሁም በየሰንበቱ፣በወር መባቻ በዓልና በተደነገጉት በዓላት ሁሉ፣የሚቃጠል መሥዕዋት ለእግዚአብሔር በሚቀርብበት ጊዜ ሁሉ.ይፈፅሙ ነበር።በተወሰነላቸው ቁጥርና በተሰጠው መመሪያ መሠረት ዘውትር በእግዚአብሔር ፊት ያገለግሉ ነበር።
\v 30 በየለዕቱ እግዚአብሔርን ለማመስገንና ለመወደስ ጠዋት ጠዋት ይቆኑ ነበር፤ይህንንም ማታ ማታ፣ \v 31 እንዲሁም በየሰንበቱ፣ በወር መባቻ በዓልና በተደነገጉት በዓላት ሁሉ፣ የሚቃጠል መሥዕዋት ለእግዚአብሔር በሚቀርብበት ጊዜ ሁሉ ይፈፅሙ ነበር። በተወሰነላቸው ቁጥርና በተሰጠው መመሪያ መሠረት ዘውትር በእግዚአብሔር ፊት ያገለግሉ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 32ስለዚህ ሌዋውያኑ ለመገናኘት ድንኳንና ለመቅደሱ እንዲሁም በወንድሞቻቸው በአሮን ዘሮች ሥር ሆነው ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያለባቸውን ኅላፊነት ያከናውኑ ነበር።
\v 32 ስለዚህ ሌዋውያኑ ለመገናኘት ድንኳንና ለመቅደሱ እንዲሁም በወንድሞቻቸው በአሮን ዘሮች ሥር ሆነው ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያለባቸውን ኅላፊነት ያከናውኑ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1የአሮን ልጆች አመዳደብ እንደ ሚከተለው ነበረ፤የኦ ልጆች ናዳብ፣አብድዩ፣አልዓዛር፣ኢታምር፣ነበሩ።2ናዳብና አብድዩ ግን ዘር ሳይተኩ ከአባታቸው በፊት ሞቱ፤ስለዚህ አልዓዛርና ኢታምር ካህናት ሆነው ያገለግሉ ነበር።3ዳዊትም የአላዓዛር ዘር የሆነው ሳዶቅና የኢታምር ዘር ሆነው አቢሜሌክ እየረዱ እንደየአገልግሎታቸው ሥርዓት እየለየ መደባቸው።
\v 1 1የአሮን ልጆች አመዳደብ እንደ ሚከተለው ነበረ፤ የኦ ልጆች ናዳብ፣ አብድዩ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር፣ ነበሩ። \v 2 ናዳብና አብድዩ ግን ዘር ሳይተኩ ከአባታቸው በፊት ሞቱ፤ ስለዚህ አልዓዛርና ኢታምር ካህናት ሆነው ያገለግሉ ነበር። \v 3 ዳዊትም የአላዓዛር ዘር የሆነው ሳዶቅና የኢታምር ዘር ሆነው አቢሜሌክ እየረዱ እንደየአገልግሎታቸው ሥርዓት እየለየ መደባቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4ከኢታምር ይልቅ በአልዓዛር ዘሮች መካከል ብዙ መሪዎች ተገኙ ፤አከፋፈላቸውም እንደሚከተለው ነበር፤ከአልዓዛር ዘሮች ዐሥራ ስድስት የቤተሰብ አለቆች።5ከአልዓዛርና ከኢታምር ዘሮች መካከል የመቅደሱ ሹማምትና የእግዚአብሔር ሹማምት ስለ ነበሩ፣ያለ አድልዎ በዕጣ ለዩአቸው።
\v 4 ከኢታምር ይልቅ በአልዓዛር ዘሮች መካከል ብዙ መሪዎች ተገኙ፤ አከፋፈላቸውም እንደሚከተለው ነበር፤ ከአልዓዛር ዘሮች ዐሥራ ስድስት የቤተሰብ አለቆች። \v 5 ከአልዓዛርና ከኢታምር ዘሮች መካከል የመቅደሱ ሹማምትና የእግዚአብሔር ሹማምት ስለ ነበሩ፣ ያለ አድልዎ በዕጣ ለዩአቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 6የሌዋውያ የናትናኤል ልጅ ጻሓፊው ሸማያ በንጉሥና በሹማምቱ፣በካህኑ በሳዶቅ፣በአብያታር ልጅ በአሜሌክ እንዲሁም በካህናቱና በሌዋውያኑ ቤተሰብ አለቆች ፊት ስማቸውን ጻፊ፤የጻፈውም አንዱን ቤተሰብ ከአልዓዛር ሌላውን ደግሞ ከኢታምር በመወሰድ ነው፤
\v 6 የሌዋውያ የናትናኤል ልጅ ጻሓፊው ሸማያ በንጉሥና በሹማምቱ፣ በካህኑ በሳዶቅ፣ በአብያታር ልጅ በአሜሌክ እንዲሁም በካህናቱና በሌዋውያኑ ቤተሰብ አለቆች ፊት ስማቸውን ጻፊ፤ የጻፈውም አንዱን ቤተሰብ ከአልዓዛር ሌላውን ደግሞ ከኢታምር በመወሰድ ነው፤

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 \v 10 7የመጀመሪያው ዕጣ ለዮአሩብ፣ሁለተኛውም ዕጣ ለዮዳሄ ወጣ።8ሦስተኛው ለካሪም፣አራተኛው ለሥዖሪም፣9አምስተኛው ለመልክያ፣ስድስተኛው፤10ሰባተኛው ለአቆስ፣ስምንተኛው ለአብያ፣
\v 7 የመጀመሪያው ዕጣ ለዮአሩብ፣ ሁለተኛውም ዕጣ ለዮዳሄ ወጣ። \v 8 ሦስተኛው ለካሪም፣ አራተኛው ለሥዖሪም፣ \v 9 አምስተኛው ለመልክያ፣ ስድስተኛው፤ \v 10 ሰባተኛው ለአቆስ፣ ስምንተኛው ለአብያ፣

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 11ዘጠናኝው ለኢያሱ፣ዐሥረኛ ለሴኬንያ፣12ሥራ አንደኛው ልችኤሊያሴብምምዐጅራ ሁለተኛው ለያቂም፣13ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፓ፣ዐሣር አራተኛው ለየሼብአብ፣14ሥራ ሰባተኛው ለቢልጋ፣ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፤
\v 11 ዘጠናኝው ለኢያሱ፣ ዐሥረኛ ለሴኬንያ፣ \v 12 ዐሥራ አንደኛው ልች ኤሊያሴብምም ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂም፣ \v 13 ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፓ፣ዐሣር አራተኛው ለየሼብአብ፣ \v 14 ዐሥራ ሰባተኛው ለቢልጋ፣ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፤

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15ዐሥራ ሰባተኛው ለኤዚር፣ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጼጽ፣16ሥራ ዘጠነኛው ለፈታያ፣ሃያኛው ለኤዜቄል፣17ሃያ አንደኛው ለያኪያ፣ሃያ ሁለተኛው ለጋሙል፣18ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ሃያ አራተኛ ለመዓዝያ ውጣ።
\v 15 ዐሥራ ሰባተኛው ለኤዚር፣ ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጼጽ፣ \v 16 ዐሥራ ዘጠነኛው ለፈታያ፣ ሃያኛው ለኤዜቄል፣ \v 17 ሃያ አንደኛው ለያኪያ፣ ሃያ ሁለተኛው ለጋሙል፣ \v 18 ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ ሃያ አራተኛ ለመዓዝያ ውጣ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 19የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ባዘዘውና ከቀድሞ አባታቸው ከአሮን በተሰጣቸው መመሪያ መጠረት ወደ እግዞአብሔር ቤተ መቅደስ በሚገቡበት ጊዜ፣የተወሰነላቸው ሥርዐት ይህ ነበር።
\v 19 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ባዘዘውና ከቀድሞ አባታቸው ከአሮን በተሰጣቸው መመሪያ መጠረት ወደ እግዞአብሔር ቤተ መቅደስ በሚገቡበት ጊዜ፣ የተወሰነላቸው ሥርዐት ይህ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20የቀሩት የሌዊ ዘሮች አግሚ፦ከእንበረም ወንዶች ልጆች፤ሱባኤል፤ከሱባኤል ወንዶች ልጆች፤ዬሕድያ።21ከረዓብያ ወንዶች ልጆች፤አለቃው ይሺው።22ከይስዓራውያን ወገን፤ሰሎሚት ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፤ያሐት።
\v 20 የቀሩት የሌዊ ዘሮች አግሚ፦ከእንበረም ወንዶች ልጆች፤ ሱባኤል፤ ከሱባኤል ወንዶች ልጆች፤ ዬሕድያ። \v 21 ከረዓብያ ወንዶች ልጆች፤ አለቃው ይሺው። \v 22 ከይስዓራውያን ወገን፤ ሰሎሚት ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፤ ያሐት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤የመጀመሪያው ይሪያ፣ሁለተኛው አማርያ፣ሦስተኛው የሕዚኤል፣አራተኛው ይቀምዓም።24የዑዝኤል ልጅ፤ሚካ።የሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር።25የሚካ ወንድም ይሺያ፤ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ።
\v 23 የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቀምዓም። \v 24 የዑዝኤል ልጅ፤ ሚካ። የሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር። \v 25 የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ሞሖሊምም ሙሲ።የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ፤27የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ከያዝያ በኖ፣ሾሃም፣ዘኩር፣ዔብሪ።28ከሞሒሊ፤አልዓዛር፤ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።
\v 26 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ሞሖሊምም ሙሲ።የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ፤ \v 27 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፣ ሾሃም፣ ዘኩር፣ ዔብሪ። \v 28 ከሞሒሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29ከቂስ፣የቂስ ወንድ ልጅ፤ይረሕምኤል።30የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ሞሖሊ፣ዔዳር፣ኢያሪሙት።እነዚህ እንግዲህ እንደቤተሰባቸው የተቁጠሩ ሌዋውያን ነበሩ።31ወንድሞቻቸው የአሮን እንዳደረጉት ሁሉ፣እነዚህም በንጉሥ ዳዊት፣በሳዶቅ፣በአቢሜሌክ እንዲሁም የካህናቱ የሌዋውያኑ ቤተሰብ አለቆች ባሉበት ዕጣ ተጣጣሉ፤የበኩሩም ቤተሰቦች እንደ ትንሹ ወንድም ቤተሰብ እኩል ዕጣ ተጣለላቸው።
\v 29 ከቂስ፣ የቂስ ወንድ ልጅ፤ ይረሕምኤል። \v 30 የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔዳር፣ ኢያሪሙት። እነዚህ እንግዲህ እንደቤተሰባቸው የተቁጠሩ ሌዋውያን ነበሩ። \v 31 ወንድሞቻቸው የአሮን እንዳደረጉት ሁሉ፣ እነዚህም በንጉሥ ዳዊት፣ በሳዶቅ፣ በአቢሜሌክ እንዲሁም የካህናቱ የሌዋውያኑ ቤተሰብ አለቆች ባሉበት ዕጣ ተጣጣሉ፤ የበኩሩም ቤተሰቦች እንደ ትንሹ ወንድም ቤተሰብ እኩል ዕጣ ተጣለላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1ዳዊት ከሰራዊቱ አለቆች ጋር ሆኖ በመሰንቆ፣በበገና በጽናጽል ድምፅ እየታጀቡ ትንቢት የሚናገሩትን ከአሳፍ፣ከኤማንና ከኤዶም ቤተሰብ መካከል መርጦ መደብ፤ይህን አገልግሎት የሚያከናውኑትም ሰዎች ዝርዝር እንደ ሚከተለው ነው፤ 2ከአሳፍ ወንዶ ልጆች፤ ዘኩር፣ዮሴፍ፣ነታንያ፣አሼርኤላ።እአሳፍ ልጆች በአሳፍ አመራር ሥር ነበሩ፤አሳፍም በንጉሥ አመራር ሥር ነበረ። 3ከኤዶምወንዶች ልጆች፤ ዶልያስ፣ጽሪ፣የሻያ፣ሰሜኢ፣ሐሸብያ፣መቲትያ።እነዚህ ስድስቱ በመሰንቆ እግዚአብሔርን እያመሰገነና እየወደሰ ትንቢት በተናገረው አባታቸው በኤዶታም አመራር ሥር ነበሩ።
\v 1 ዳዊት ከሰራዊቱ አለቆች ጋር ሆኖ በመሰንቆ፣ በበገና በጽናጽል ድምፅ እየታጀቡ ትንቢት የሚናገሩትን ከአሳፍ፣ ከኤማንና ከኤዶም ቤተሰብ መካከል መርጦ መደብ፤ ይህን አገልግሎት የሚያከናውኑትም ሰዎች ዝርዝር እንደ ሚከተለው ነው፤ \v 2 ከአሳፍ ወንዶ ልጆች፤ ዘኩር፣ ዮሴፍ፣ ነታንያ፣ አሼርኤላ። እአሳፍ ልጆች በአሳፍ አመራር ሥር ነበሩ፤ አሳፍም በንጉሥ አመራር ሥር ነበረ። \v 3 ከኤዶምወንዶች ልጆች፤ ዶልያስ፣ ጽሪ፣ የሻያ፣ ሰሜኢ፣ ሐሸብያ፣ መቲትያ። እነዚህ ስድስቱ በመሰንቆ እግዚአብሔርን እያመሰገነና እየወደሰ ትንቢት በተናገረው አባታቸው በኤዶታም አመራር ሥር ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4ከኤማን ወንዶች ልጆች፤ ቡቅያ፣መንታያ፣ዓዛርዔል፣ሱባኤል፣ኢያሪሙት፣ሐናንያ፣ ናኒ፣ኤልያታ፣ጊዶልቲ፣ሮማንቲዔዘር፣ዮሽብቃሻ፣መሎቲ፣ ሆቲር፣መሐዝዮት።5እነዚህም ሁሉ የንጉሡ ባለራእይ የኤማን ልጆች ነበሩ።እርሱን ከፍ ከፍ እንዲያደርጉትም እግዚአብሔር በገባለት ቃል መሠረት ተሰጡት፤እግዚአብሔር ለኤማን ዐሥራ አራት ወንድሞችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሰጠው።
\v 4 ከኤማን ወንዶች ልጆች፤ ቡቅያ፣ መንታያ፣ ዓዛርዔል፣ ሱባኤል፣ ኢያሪሙት፣ ሐናንያ፣ ናኒ፣ ኤልያታ፣ ጊዶልቲ፣ ሮማንቲዔዘር፣ ዮሽብቃሻ፣ መሎቲ፣ ሆቲር፣ መሐዝዮት። \v 5 እነዚህም ሁሉ የንጉሡ ባለራእይ የኤማን ልጆች ነበሩ። እርሱን ከፍ ከፍ እንዲያደርጉትም እግዚአብሔር በገባለት ቃል መሠረት ተሰጡት፤ እግዚአብሔር ለኤማን ዐሥራ አራት ወንድሞችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሰጠው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6እነዚህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በጽናጽል፣በመሰንቆ በበገና አገልግሎት በአባቶቻቸው አመራር ሥር ነበሩ።አሳፍ፣ኤዶታምና ኤማን ደግሞ በንጉሥ የበላይ አመራር ሥር ነበሩ።7እነዚህም ከቤተዘመዶቻቸው ጋር በመሆን ሁሉም ወደ እግዚአብሔር በሚቀርበው ዜማ የሠለጠኑ የተካኑ ነበሩ፤ቁጥራቸውም ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበረ።8የሥራ ድርሻቸውንም ለመወሰን ወጣት፣ሽማግሌ፣መምህርም ሆነ ደቀ መዝሙር ሳይባል እኩል ዕጣ ተጣጣሉ።
\v 6 እነዚህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በጽናጽል፣ በመሰንቆ በበገና አገልግሎት በአባቶቻቸው አመራር ሥር ነበሩ። አሳፍ፣ ኤዶታምና ኤማን ደግሞ በንጉሥ የበላይ አመራር ሥር ነበሩ። \v 7 እነዚህም ከቤተዘመዶቻቸው ጋር በመሆን ሁሉም ወደ እግዚአብሔር በሚቀርበው ዜማ የሠለጠኑ የተካኑ ነበሩ፤ ቁጥራቸውም ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበረ። \v 8 የሥራ ድርሻቸውንም ለመወሰን ወጣት፣ ሽማግሌ፣ መምህርም ሆነ ደቀ መዝሙር ሳይባል እኩል ዕጣ ተጣጣሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9የመጀመሪያው ዕጣ ከአሳፍ ወገን ለሆነው ዮሴፍ ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸው12 ሁለተኛው ለጎዶልያስ ወጣ፤እነሱን ጨምሮ ለቤተ ዘመዶቹና ለወንዶች ልጆቹ፤ ቁጥራቸውም12 10ሦስተኛው ለዛኩር፣ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም12 11አራተኛው ላይጽሪ፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 12አምስተኛው ለነታንያ ለወንዶቹ ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12
\v 9 የመጀመሪያው ዕጣ ከአሳፍ ወገን ለሆነው ዮሴፍ ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸው12 ሁለተኛው ለጎዶልያስ ወጣ፤ እነሱን ጨምሮ ለቤተ ዘመዶቹና ለወንዶች ልጆቹ፤ ቁጥራቸውም12 \v 10 ሦስተኛው ለዛኩር፣ ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም12 \v 11 አራተኛው ላይጽሪ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 12 አምስተኛው ለነታንያ ለወንዶቹ ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 \v 16 13ስድስተኛው ለቡቃያ፣ለወንዶች ልጆቹና ለዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 14ሰባተኛው ለይሽርኤል፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 15ስምንተኛው ለየሻያ፤ለወንዶች ልጆቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 16ዘጠነኛው ለመታንያ፣ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ቁጥራቸውም 12
\v 13 ስድስተኛው ለቡቃያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 14 ሰባተኛው ለይሽርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 15 ስምንተኛው ለየሻያ፤ ለወንዶች ልጆቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 16 ዘጠነኛው ለመታንያ፣ ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ቁጥራቸውም 12

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 \v 20 17ዐሥረኛው ለሰሜኢ፣ወጣ ወንዶች ልጆችና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12 18ሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል፣ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 19ሥራ ሁለተኛው ለሐሻብያ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 20ሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12
\v 17 ዐሥረኛው ለሰሜኢ፣ ወጣ ወንዶች ልጆችና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12 \v 18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል፣ ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 19 ዐሥራ ሁለተኛው ለሐሻብያ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 21ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 22ሥራ አምስተኛው ለኢያሪሙት፣ለወንዶች ልጆቹና ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 23ሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ፣ለወንዶች ልጆቹና ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 24ሥራ ሰባተኛ ለዮሽብቃሻ፣ለወንዶች ልጆቹና ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12
\v 21 ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 22 ዐሥራ አምስተኛው ለኢያሪሙት፣ ለወንዶች ልጆቹና ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 24 ዐሥራ ሰባተኛ ለዮሽብቃሻ፣ ለወንዶች ልጆቹና ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 \v 28 25ዐሥራ ስምንተኛው ለሐናኒ፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 26ሥራ ዘጠነኛ ለመሎቲ፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጧ፤ቁትራቸውም 12 27ሃያኛው ለኤልያታ፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 28ሃያ አንድኛው ለሆቲር፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸው 12
\v 25 ዐሥራ ስምንተኛው ለሐናኒ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 26 ዐሥራ ዘጠነኛ ለመሎቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጧ፤ ቁትራቸውም 12 \v 27 ሃያኛው ለኤልያታ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 28 ሃያ አንድኛው ለሆቲር፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸው 12

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ፣ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 30ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12 31ሃያ አራተኛውም ለሮማንቲዔዘር፣ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ቁጥራቸውም 12
\v 29 ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ፣ ወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 30 ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \v 31 ሃያ አራተኛውም ለሮማንቲዔዘር፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 26የቤተ መውደሱ በር ተባቂዎች አመዳደብ፤ከቆሬያውያን ወገን፤ከአሳፍ ወንዶች ልጆች አንዱ የሆነው የቆሬ ወንድ ልጅ ሜሱላም።2ሜሱላም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤የመጀመሪያው ዘካሪያስ ሁለተኛው ይዲኤል፣ሦስተኛው ዮዛባት፣አራተኛው የትኒኤል፣3አምስተኛው ኤላም፣ስድስተኛው ይሆሐናን፣ሰባተኛው ኤሊሆዔናይ።
\v 1 6 የቤተ መውደሱ በር ተባቂዎች አመዳደብ፤ ከቆሬያውያን ወገን፤ ከአሳፍ ወንዶች ልጆች አንዱ የሆነው የቆሬ ወንድ ልጅ ሜሱላም። \v 2 ሜሱላም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ዘካሪያስ ሁለተኛው ይዲኤል፣ ሦስተኛው ዮዛባት፣ አራተኛው የትኒኤል፣ \v 3 አምስተኛው ኤላም፣ ስድስተኛው ይሆሐናን፣ ሰባተኛው ኤሊሆዔናይ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4ዖቤድኤዶምም እንደዚሁም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤የመጀመሪያው ሽማያ፣ሁለተኛው ዮዛባት፣ሦስተኛው ኢዮአስ፣አራተኛው ሣካር፣አምስተኛው ናትናኤል፣5ስድስተኛው ዓሚኤል፣ሰባተኛው ይሳኮር፣ስምንተኛው ፒላቲ፤እግዚአብሔር ዖቤድኤዶምን ባርኮታልና። 6እንዲሁም ልጁ ሽማያ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤እነሱም በቂ ችሎታ ስለነበራቸው የአባታቸው ቤት መሪዎችች ሆኔ ነበር።
\v 4 ዖቤድኤዶምም እንደዚሁም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ሽማያ፣ ሁለተኛው ዮዛባት፣ ሦስተኛው ኢዮአስ፣ አራተኛው ሣካር፣ አምስተኛው ናትናኤል፣ \v 5 ስድስተኛው ዓሚኤል፣ ሰባተኛው ይሳኮር፣ ስምንተኛው ፒላቲ፤ እግዚአብሔር ዖቤድኤዶምን ባርኮታልና። \v 6 እንዲሁም ልጁ ሽማያ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነሱም በቂ ችሎታ ስለነበራቸው የአባታቸው ቤት መሪዎችች ሆኔ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7የሽማያ ወንዶች ልጆች፤ዖትኒ፣ራፋቼል፣ዖቤድ፣ኤልዛባድ፣ዘመዶቹ ኤሊሁና ስማክያም እንደዚሁ በቂ ችሎታ ነበራቸው።8እነዚሁ ሁሉ የዖቤድኤዶም ዘሮች ሲሆኑ፣እነሱም ሆኑ ወንዶች ልጆቻቸውና ቤተ ዘመዶቻቸው ሥራውን ለመጅርት በቂ ችሎታ ነበራቸው።የዖቤድኤዶም ዘሮች ባጠቃላይ ሥልሳ ሁለት ነበሩ።9ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩ፤ቁጥራቸውም ባጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ነበሩ።
\v 7 የሽማያ ወንዶች ልጆች፤ ዖትኒ፣ ራፋቼል፣ ዖቤድ፣ ኤልዛባድ፣ ዘመዶቹ ኤሊሁና ስማክያም እንደዚሁ በቂ ችሎታ ነበራቸው። \v 8 እነዚሁ ሁሉ የዖቤድኤዶም ዘሮች ሲሆኑ፣ እነሱም ሆኑ ወንዶች ልጆቻቸውና ቤተ ዘመዶቻቸው ሥራውን ለመጅርት በቂ ችሎታ ነበራቸው። የዖቤድኤዶም ዘሮች ባጠቃላይ ሥልሳ ሁለት ነበሩ። \v 9 ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩ፤ ቁጥራቸውም ባጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 10ከሜራሪ ወገን የሆነው ሖሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤የመጀመሪያው ሽምሪ ነበረ፤የበኩር ልጅ ባይሆንም እንኳን አባቱ ቀዳሚ አድርጎ ነበር።11ሁለተኛው ኬልቅያስ፣ሦስተኛው ጥበልያ፣አራተኛው ዘካሪያስ፤የሖሳ ወንዶች ልጆች ቤተ ዘመዶቹ ባጠቃላይ ዐሥራ ሦስት ነበሩ።
\v 10 ከሜራሪ ወገን የሆነው ሖሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ሽምሪ ነበረ፤ የበኩር ልጅ ባይሆንም እንኳን አባቱ ቀዳሚ አድርጎ ነበር። \v 11 ሁለተኛው ኬልቅያስ፣ ሦስተኛው ጥበልያ፣ አራተኛው ዘካሪያስ፤ የሖሳ ወንዶች ልጆች ቤተ ዘመዶቹ ባጠቃላይ ዐሥራ ሦስት ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12የቤተ መቅደሱም ጠባቂዎች በአለቆቻቸው ሥር ተመድበው ልክ እንደ በተ ዘመዶቻቸው ሁሉ እግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ለማከናውን ምድብ ተራ ነበራቸው።13ለእያንዳንዱም በር ወጣት ሽማግሌ ሳይባል ለሁሉም እኩል ዕጣ ተጣለ።14የምስራቁ በር ዕጣ ለሴሌምያ ወጣ።ከዚያም ምክር ዕዋቂ ለሆነው ለልጁ ለዘካሪያስ ዕጣ ጣሉ፤እርሱም የሰሜኑ በር ደረሰው።
\v 12 የቤተ መቅደሱም ጠባቂዎች በአለቆቻቸው ሥር ተመድበው ልክ እንደ በተ ዘመዶቻቸው ሁሉ እግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ለማከናውን ምድብ ተራ ነበራቸው። \v 13 ለእያንዳንዱም በር ወጣት ሽማግሌ ሳይባል ለሁሉም እኩል ዕጣ ተጣለ። \v 14 የምስራቁ በር ዕጣ ለሴሌምያ ወጣ።ከዚያም ምክር ዕዋቂ ለሆነው ለልጁ ለዘካሪያስ ዕጣ ጣሉ፤እርሱም የሰሜኑ በር ደረሰው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 15የደቡብ በር ዕጣ ለዖቤኤዶም ሲወጣ፤የግምጃ ቤቱ ዕጣ ደግሞ ለልጆቹ ወጣ።16የምዕራቡ በርና በላይኛው መንገድ ላይ የሚገኘው የሸሌኬት በር ዕጣዎችች ለሰፊንና ለሖሳ ወጣ።
\v 15 የደቡብ በር ዕጣ ለዖቤኤዶም ሲወጣ፤ የግምጃ ቤቱ ዕጣ ደግሞ ለልጆቹ ወጣ። \v 16 የምዕራቡ በርና በላይኛው መንገድ ላይ የሚገኘው የሸሌኬት በር ዕጣዎችች ለሰፊንና ለሖሳ ወጣ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17በአንዱ ዘብ ጥበቃ ትይዩ ሌላ ዘብ ትበቃ ነበረ፣በየቀኑም በምሥራቅ በኩል ስድስት፤በሰሜን በኩል አራት፣በደቡብ በኩል አራት፣፣በዕቃ ቤቱ በኩል በአንድ ሂዜ ሁለት ሌዋውያን ይጠብቁ ነበር።18በምዕራቡ በኩል የሚገኘው አደባባዩ ደግሞ ሁለት ሆነው ይጠብቁ ነበር።19እንዲህ የቆየና የሜራሪ ዘሮች የሆኑት በር ጠባቂዎች ድልድይ ይህ ነበር።
\v 17 በአንዱ ዘብ ጥበቃ ትይዩ ሌላ ዘብ ትበቃ ነበረ፣ በየቀኑም በምሥራቅ በኩል ስድስት፤ በሰሜን በኩል አራት፣ በደቡብ በኩል አራት፣፣ በዕቃ ቤቱ በኩል በአንድ ሂዜ ሁለት ሌዋውያን ይጠብቁ ነበር። \v 18 በምዕራቡ በኩል የሚገኘው አደባባዩ ደግሞ ሁለት ሆነው ይጠብቁ ነበር። \v 19 እንዲህ የቆየና የሜራሪ ዘሮች የሆኑት በር ጠባቂዎች ድልድይ ይህ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20ከሌዋውያን መካከል አኪያ የእግዚአብሔር ቤት ግምጃ ቤትና የተቀደሱት ዕቃዎች የሚቀመጡበት ግምጃ ቤት ኅላፊ ነበረ።21የለአዳን ዘሮች፣በለኣዳን በኩል ጌድሶናውያን የሆኑትና ለጌድሶዊው ለለአዳን ቤተሰቦች አለቆች የሆኑት ለለአዳን ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ይሒኤሊ፣22የይሒኤሊ ወንዶች ልጆች፣ዜቶምና ወንድሙ ኢዩኤል።እነዚህም እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ግምጃ ቤት ኅላፊዎች ነበሩ።
\v 20 ከሌዋውያን መካከል አኪያ የእግዚአብሔር ቤት ግምጃ ቤትና የተቀደሱት ዕቃዎች የሚቀመጡበት ግምጃ ቤት ኅላፊ ነበረ። \v 21 የለአዳን ዘሮች፣ በለኣዳን በኩል ጌድሶናውያን የሆኑትና ለጌድሶዊው ለለአዳን ቤተሰቦች አለቆች የሆኑት ለለአዳን ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ ይሒኤሊ፣ \v 22 የይሒኤሊ ወንዶች ልጆች፣ ዜቶምና ወንድሙ ኢዩኤል። እነዚህም እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ግምጃ ቤት ኅላፊዎች ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23ከእንበረማውያን፣ከይስዓራውያን፣ከኬብሮናውያን፣ ለዑዝኤላውያን፤ 24የሙሴ ልጅ የግርሳም ዘር የሆነው ሱባኤል የግምጃ ቤቱ የበላይ ኅላፊ ነበረ።25በአልዓዛር በኩል የሚዛመዱት፤ልጁ ረዓብያ፣ልጁ የሻያ፣ልጁ ኢዮራም ልጁ ዝክሪ፣ልጁ ሰሎሚት።
\v 23 ከእንበረማውያን፣ ከይስዓራውያን፣ ከኬብሮናውያን፣ ለዑዝኤላውያን፤ \v 24 የሙሴ ልጅ የግርሳም ዘር የሆነው ሱባኤል የግምጃ ቤቱ የበላይ ኅላፊ ነበረ። \v 25 በአልዓዛር በኩል የሚዛመዱት፤ ልጁ ረዓብያ፣ ልጁ የሻያ፣ ልጁ ኢዮራም ልጁ ዝክሪ፣ ልጁ ሰሎሚት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26ሰሎሚትና የሥጋ ዘመዶቹ ንጉሥ ዳዊት፣የቤተሰቡ ኅላፊዎች፣የሻለቆችና የመቶ አለቆች እንዲሁም ሌሎች የሰራዊቱ አዦች ቀድሰው ላቀረቧቸው ንዋያት ቅድሳት ኅላፊዎች ነበሩ።27በጦርነቱ ከተገኘውም ምርኮ ከፊሉን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማደሻ እንዲሆን ቀደሱት።28ባለ ራእይ ሳሙኤል፣የቂስ ልጅ ሳኦል፣የኔር ልጅ አቤኔር፣ቅድሳት ሰሎሚናትና ቤተ ዘመዶቹ ይጠብቁ ነበር።
\v 26 ሰሎሚትና የሥጋ ዘመዶቹ ንጉሥ ዳዊት፣ የቤተሰቡ ኅላፊዎች፣ የሻለቆችና የመቶ አለቆች እንዲሁም ሌሎች የሰራዊቱ አዦች ቀድሰው ላቀረቧቸው ንዋያት ቅድሳት ኅላፊዎች ነበሩ። \v 27 በጦርነቱ ከተገኘውም ምርኮ ከፊሉን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማደሻ እንዲሆን ቀደሱት። \v 28 ባለ ራእይ ሳሙኤል፣ የቂስ ልጅ ሳኦል፣ የኔር ልጅ አቤኔር፣ ቅድሳት ሰሎሚናትና ቤተ ዘመዶቹ ይጠብቁ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 29ከይስዓራውያን፤ከናንያና ወንዶች ልጆቹ ከቤተ መቅደሱ ውጭ ባለው ሥራ በእስራኤል ላይ ሹማምትና ዳኞች ሆነው ተመደቡ።30ከኬብሮናውያን፤ሐሽብያ፣ጠንካራና ጎበዝ የሆኑ ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች ከዮርዳኖስ በሰተ ምዕራብ በሚገኘው የእስራኤል ምድር ላለው የእግዚአብሔር ሥራና ለንጉሥም አገልግሎት ኅላዎች ሆነው ተመደቡ።
\v 29 ከይስዓራውያን፤ ከናንያና ወንዶች ልጆቹ ከቤተ መቅደሱ ውጭ ባለው ሥራ በእስራኤል ላይ ሹማምትና ዳኞች ሆነው ተመደቡ። \v 30 ከኬብሮናውያን፤ ሐሽብያ፣ ጠንካራና ጎበዝ የሆኑ ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች ከዮርዳኖስ በሰተ ምዕራብ በሚገኘው የእስራኤል ምድር ላለው የእግዚአብሔር ሥራና ለንጉሥም አገልግሎት ኅላዎች ሆነው ተመደቡ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 \v 32 31በኬብሮናውያን በኩል በቤተሰቦቻቸው የትውልድ መዝገብ መሠረት ይሪያ አለቃቸው ነበረ።በዳዊት ዘመነ መንግሥት በአርባኛው ዓመት መዛግብቱ ተመርምረው ስለ ነበር፣በገለዓድ ውስጥ ኢያዜ በተባለ ቦታ ከኬብሮናውያን መካከል ጠንካራ ሰዎች ሊገኙ ችለዋል።32ይሪያም ጠንካሮችና የቤተሰባቸው አለቆች የሆኑ ሁለ ሺህ ሰባት መቶ ሥጋ ዘመዶች ነበሩት።ንጉሥ ዳዊትም እነዚህን የእግዚአብሔር ለሆነውና የንጉሥም በሆነው ጎዳይ ላይ ሮቤልን፣ጋድንና የምናሴ ነገድ እኩሌታ ኅላፊ አድርጎ ሾማቸው።
\v 31 በኬብሮናውያን በኩል በቤተሰቦቻቸው የትውልድ መዝገብ መሠረት ይሪያ አለቃቸው ነበረ። በዳዊት ዘመነ መንግሥት በአርባኛው ዓመት መዛግብቱ ተመርምረው ስለ ነበር፣ በገለዓድ ውስጥ ኢያዜ በተባለ ቦታ ከኬብሮናውያን መካከል ጠንካራ ሰዎች ሊገኙ ችለዋል። \v 32 ይሪያም ጠንካሮችና የቤተሰባቸው አለቆች የሆኑ ሁለ ሺህ ሰባት መቶ ሥጋ ዘመዶች ነበሩት። ንጉሥ ዳዊትም እነዚህን የእግዚአብሔር ለሆነውና የንጉሥም በሆነው ጎዳይ ላይ ሮቤልን፣ ጋድንና የምናሴ ነገድ እኩሌታ ኅላፊ አድርጎ ሾማቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1የእስራኤል የቤተሰብ አለቆች፣የሻልለቆች፣መቶ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ የሚመደቡትና ዋና ዋና ክፍሎች በተመለከተ ንጉሡን ያገለገሉ አለቆቻቸው ዜርዜር ይህ ነው።እያንዳንዱ ዋና ክፍል ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረው።2በመጀመሪያው ወር የመጀመሪያው ዋና ክፍል የበላይ የዘብድኤል ልጅ ያሾብዓም ሲሆን፣በሥሩ የሚታዘዙ ሃያ አራት ሺህ ሰዎች ነበሩ።3እርሱም የፋሬስ ዘር ሲሆን፣በመጀመሪያው ወር የሰራዊቱ ሹማምት ሁሉ የበላይ ነበር።
\v 1 የእስራኤል የቤተሰብ አለቆች፣ የሻልለቆች፣ መቶ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ የሚመደቡትና ዋና ዋና ክፍሎች በተመለከተ ንጉሡን ያገለገሉ አለቆቻቸው ዜርዜር ይህ ነው። እያንዳንዱ ዋና ክፍል ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረው። \v 2 በመጀመሪያው ወር የመጀመሪያው ዋና ክፍል የበላይ የዘብድኤል ልጅ ያሾብዓም ሲሆን፣ በሥሩ የሚታዘዙ ሃያ አራት ሺህ ሰዎች ነበሩ። \v 3 እርሱም የፋሬስ ዘር ሲሆን፣ በመጀመሪያው ወር የሰራዊቱ ሹማምት ሁሉ የበላይ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4በሁለተኛው ወር የክፍለ ጦሩ የበላይ አዛዥ ኢሆሃዊው ዱዲ ሲሆን፣የዚሁ ክፍል መሪ ደግሞ ሚቅሎት ነው፤በጅሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።5በሦስተኛውም ወር የሦስተኛው ክፍለ ጦር የበላይ አዛዥ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ዋናው እርሱ ሲሆን፤በሥሩ ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።6ይህም ከሠላሳዎቹ ይልቅ ኅያል ሲሆን፤የሠላሳዎቹ የበላይ ነበረ፤ልጁ ዒሚዛባድም የክፍሉ ሰራዊ አዛዥ ነበረ።
\v 4 በሁለተኛው ወር የክፍለ ጦሩ የበላይ አዛዥ ኢሆሃዊው ዱዲ ሲሆን፣ የዚሁ ክፍል መሪ ደግሞ ሚቅሎት ነው፤ በጅሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 5 በሦስተኛውም ወር የሦስተኛው ክፍለ ጦር የበላይ አዛዥ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ ዋናው እርሱ ሲሆን፤ በሥሩ ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 6 ይህም ከሠላሳዎቹ ይልቅ ኅያል ሲሆን፤ የሠላሳዎቹ የበላይ ነበረ፤ ልጁ ዒሚዛባድም የክፍሉ ሰራዊ አዛዥ ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7በአራተኛው ወር አራተኛው የበላይ አዛዥ የኢዮአብ ወንድም አሣሣል ሲሆን፤በእግሩ የተተካውም ልጁ ዝባድያ ነው፤በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።8በእብምስተኛው ወር አምስተኛው የበላይ አዛዥ ይዝራዊው ሸምሁት ሲሆን፤በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።9በስድስተኛው ወር ስድስተኛው የበላይ አዛዥ የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።
\v 7 በአራተኛው ወር አራተኛው የበላይ አዛዥ የኢዮአብ ወንድም አሣሣል ሲሆን፤ በእግሩ የተተካውም ልጁ ዝባድያ ነው፤ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 8 በእብምስተኛው ወር አምስተኛው የበላይ አዛዥ ይዝራዊው ሸምሁት ሲሆን፤ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 9 በስድስተኛው ወር ስድስተኛው የበላይ አዛዥ የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10በሰባተኛው ወር ሰባተኛው የበላይ አዛ የኤፍሬም ወገን የሆነው ፍሎናዊው ሴሌስ ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።11በስምንተኛው ወር ስምንተኛው የበላይ አዛዥ ከካዛራውያን ወገን የሆነው ኩሳታዊ ሲቦካይ ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።12በዘጠነኛው ወር ዘጠነኛው የበላይ አዛዥ ከብንያም ወገን የሆነው ዓናቶታዊው አቢዔዘር ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።
\v 10 በሰባተኛው ወር ሰባተኛው የበላይ አዛ የኤፍሬም ወገን የሆነው ፍሎናዊው ሴሌስ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 11 በስምንተኛው ወር ስምንተኛው የበላይ አዛዥ ከካዛራውያን ወገን የሆነው ኩሳታዊ ሲቦካይ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 12 በዘጠነኛው ወር ዘጠነኛው የበላይ አዛዥ ከብንያም ወገን የሆነው ዓናቶታዊው አቢዔዘር ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13በዐሥረኛው ወር ዐሥረኛው የበላይ አዛዥ ከከዛራውያን ወገን የሆነው ነጦፋዊው ኖኤሬ ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።14በሥራ አንደኛው ወር እስራ አንደኛው የበላይ አዛዥ ከኤፌሬም ነገድ የሆነው ጲርዓቶናዊው በናያስ ሲሆን፣በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። 15በሥራ ሁለተኛው ወር ዐሥራ ሁለተኛ የበላይ አዛዥ ከጎቶንያል ቤተሰብ የሆነው ነጦፋዊው ሔልዳይ ነበረ፤በጅሩም ሃያ አራት ሰው ነበረ።
\v 13 በዐሥረኛው ወር ዐሥረኛው የበላይ አዛዥ ከከዛራውያን ወገን የሆነው ነጦፋዊው ኖኤሬ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 14 በዐሥራ አንደኛው ወር እስራ አንደኛው የበላይ አዛዥ ከኤፌሬም ነገድ የሆነው ጲርዓቶናዊው በናያስ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ። \v 15 በዐሥራ ሁለተኛው ወር ዐሥራ ሁለተኛ የበላይ አዛዥ ከጎቶንያል ቤተሰብ የሆነው ነጦፋዊው ሔልዳይ ነበረ፤ በጅሩም ሃያ አራት ሰው ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16የየነገዱ የእስራኤል የጦር ሹማምት፤በሮቤል ነገድ ላይ የተሾመው፣የዝክሪ ልጅ አልዓዛር፤በስምዖን ነገድ ላይ የተሶመው፣የመዓካ ልጅ ሰፍጢያስ። 17በሌዊ የተሾመው የቀሙኤል ልክ ሐሸቡያ፤በእሮን ነገድ ላይ የተሾመው፣ሳዶቅ። 18በይሁዳ ነገድ ላይ የተሾመው፣የዳዊት ወንድም ኤሊሁ፤በይሳኮር ነገድ ላይ የተሾመው፣የሚካኤል ልጅ ዖምሪ።
\v 16 የየነገዱ የእስራኤል የጦር ሹማምት፤ በሮቤል ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዝክሪ ልጅ አልዓዛር፤ በስምዖን ነገድ ላይ የተሶመው፣ የመዓካ ልጅ ሰፍጢያስ። \v 17 በሌዊ የተሾመው የቀሙኤል ልክ ሐሸቡያ፤ በእሮን ነገድ ላይ የተሾመው፣ ሳዶቅ። \v 18 በይሁዳ ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዳዊት ወንድም ኤሊሁ፤ በይሳኮር ነገድ ላይ የተሾመው፣ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 \v 22 19በዛቢሎን ነገድ ላይ የተሾመው፣የአብዱዩ ልጅ ይሽማያ፤በንፍታሌም ነገድ ላይ የተሾመው፣የዓዝሪኤል ልጅ ኢያሪሙት።20በኤፍሬም ነገድ ላይ የተሾመው፣የዓዝያ ልጅ ሆሴዕ፤በምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የተሾው፣የፈዳያ ልጅ ኢዩኤል።21በገለዓድ ባለው የምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የተሾመው፣የዛካርያስ ልጅ አዶ፣በብንያም ነገድ ላይ የተሾመው፣የአቤኔር ልጅ የዕሢኤል።22በዳን ነገር ላይ የተሶመው፣የይህሮም ልጅ ዓዛርኤል፤እንግዲህ የእዝራኤል ነገድ እነዚሁ ነበሩ።
\v 19 በዛቢሎን ነገድ ላይ የተሾመው፣ የአብዱዩ ልጅ ይሽማያ፤ በንፍታሌም ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዓዝሪኤል ልጅ ኢያሪሙት። \v 20 በኤፍሬም ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዓዝያ ልጅ ሆሴዕ፤ በምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የተሾው፣ የፈዳያ ልጅ ኢዩኤል። \v 21 በገለዓድ ባለው የምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ የተሾመው፣ የዛካርያስ ልጅ አዶ፣ በብንያም ነገድ ላይ የተሾመው፣ የአቤኔር ልጅ የዕሢኤል። \v 22 በዳን ነገር ላይ የተሶመው፣ የይህሮም ልጅ ዓዛርኤል፤ እንግዲህ የእዝራኤል ነገድ እነዚሁ ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 23እግዚአብሔር እስራኤልን እንደ ሰማይ ክዋክብት እንደሚያዛቸው ሃያና ከዚያ በታች ይየሆነው አልቁጠረም ነበር።24የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ መቁጠር ጀመረ፤ሆኖም አልፈፀመውም፤ መቁጠራቸው በእስራኤል ላይ ቁጣ ስላመጣ፣የተቁጠረውም በንጉሥ ዳዊት መዝገብ አልገባም።
\v 23 እግዚአብሔር እስራኤልን እንደ ሰማይ ክዋክብት እንደሚያዛቸው ሃያና ከዚያ በታች ይየሆነው አልቁጠረም ነበር። \v 24 የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ መቁጠር ጀመረ፤ ሆኖም አልፈፀመውም፤ መቁጠራቸው በእስራኤል ላይ ቁጣ ስላመጣ፣ የተቁጠረውም በንጉሥ ዳዊት መዝገብ አልገባም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25የዓዲኤል ልጅ ዓዝሞት የቤተ መንግሥቱ ዕቃ ኅላፊ ነበረ፤26የክሉብ ልጅ ዔዝሪ ምድሪቱም ለሚያርሱት ገበሬዎች ኅላፊ ነበረ።27ራማታዊው ስሜኢ የውይን ተክል ቦታዎች ኅላፊ ነበረ፤ሽፋማዊው ዘብዲ የወይን ጠጅ ዕቃ ኅላፊ ነበረ።
\v 25 የዓዲኤል ልጅ ዓዝሞት የቤተ መንግሥቱ ዕቃ ኅላፊ ነበረ፤ \v 26 የክሉብ ልጅ ዔዝሪ ምድሪቱም ለሚያርሱት ገበሬዎች ኅላፊ ነበረ። \v 27 ራማታዊው ስሜኢ የውይን ተክል ቦታዎች ኅላፊ ነበረ፤ ሽፋማዊው ዘብዲ የወይን ጠጅ ዕቃ ኅላፊ ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 \v 29 28ጌድራዊው በአሐናን በምራባዊው ኩረብታዎች ግርጌ ለሚገኙት የወይንና የወርካ ዛፎች ጥበቃ ኅላፊ ነበረ፤ኢዮአስ የዘይት ቤቱ ኅላፊ ነበረ።29ሳሮናዊው ሰጥራይ በሳሮን ለሚሰሩት የከብት መንጋዎች ኅላፊ ነበረ።የዓድላይ ልጅ ሻፋጥ በሸለቆው ውስጥ ላሉት የከብት መንጋዎች ኅላፊ ነበረ።
\v 28 ጌድራዊው በአሐናን በምራባዊው ኩረብታዎች ግርጌ ለሚገኙት የወይንና የወርካ ዛፎች ጥበቃ ኅላፊ ነበረ፤ ኢዮአስ የዘይት ቤቱ ኅላፊ ነበረ። \v 29 ሳሮናዊው ሰጥራይ በሳሮን ለሚሰሩት የከብት መንጋዎች ኅላፊ ነበረ። የዓድላይ ልጅ ሻፋጥ በሸለቆው ውስጥ ላሉት የከብት መንጋዎች ኅላፊ ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 \v 31 30እስማኤላዊው ኡቢያስ የግመሎች ኅላፊ ነበረ።ሜሮታዊው ዬሕድያ የአህዮች ኅላፊ ነበረ።31አረጋዊው ያዚዝ የበግና የፍየል መንጋዎች ኅላፊ ነበረ።
\v 30 እስማኤላዊው ኡቢያስ የግመሎች ኅላፊ ነበረ። ሜሮታዊው ዬሕድያ የአህዮች ኅላፊ ነበረ። \v 31 አረጋዊው ያዚዝ የበግና የፍየል መንጋዎች ኅላፊ ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32አስተዋይ የሆነው አጎት ዮናታን አማካሪና ጸሐፊ ነበረ፤የሐክሞኒም ልጅ ይሒኤል ደግሞ የንጉሥ ልጆች ሞግዚት ነበረ።33አኪጦፌል የንጉሥ አማካሪ ሲሆን፣አርካዊው ኩሲ ደግሞ የንጉሥ ልጆች ሞግዚት ነበረ።33አኪጦፌል የንጉሥ አማካሪ ሲሆን፣አርካዊው ኩሲ ደግሞ የንጉሥ ወዳጅ ነበረ።34የበናያስ ልጅ ዮዳሄና አብያታር በአኪጦፌል እእግር ተተኩ።ኢዮአብም የንጉሥ የክብር ዘብ አዛዥ ሆነ።
\v 32 አስተዋይ የሆነው አጎት ዮናታን አማካሪና ጸሐፊ ነበረ፤ የሐክሞኒም ልጅ ይሒኤል ደግሞ የንጉሥ ልጆች ሞግዚት ነበረ። \v 33 አኪጦፌል የንጉሥ አማካሪ ሲሆን፣ አርካዊው ኩሲ ደግሞ የንጉሥ ልጆች ሞግዚት ነበረ። አኪጦፌል የንጉሥ አማካሪ ሲሆን፣ አርካዊው ኩሲ ደግሞ የንጉሥ ወዳጅ ነበረ። \v 34 የበናያስ ልጅ ዮዳሄና አብያታር በአኪጦፌል እእግር ተተኩ። ኢዮአብም የንጉሥ የክብር ዘብ አዛዥ ሆነ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ከዚያም ዳዊት የቤተ መቅደሱን መመላለሻ፣ የሕንጻውን፣ የዕቃ ቤቶቹን፣ \v 12 የፎቁንና የውስጥ ክፍሎቹን እንዲሁም የማስተሰሪያውን ቦታ ንድፍ ለልጁ መንፈስ ቅዱስ በልቡ ያሳደረውን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አደባባይ፤ በዙሪያው ውያሉትን ክፍሎች ሁሉ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ዕቃ ቤቶችና የንዋይ ቅድሳቱን ግምጃ ቤቶች ንድፍ ሁሉ ሰጠው፤
\v 11 ከዚያም ዳዊት የቤተ መቅደሱን መመላለሻ፣ የሕንጻውን፣ የዕቃ ቤቶቹን፣ \v 12 የፎቁንና የውስጥ ክፍሎቹን እንዲሁም የማስተሰሪያውን ቦታ ንድፍ ለልጁ መንፈስ ቅዱስ በልቡ ያሳደረውን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አደባባይ፤ በዙሪያው ውያሉትን ክፍሎች ሁሉ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ዕቃ ቤቶችና የንዋይ ቅድሳቱን ግምጃ ቤቶች ንድፍ ሁሉ ሰጠው፤

View File

@ -1 +1 @@
\c 29 \v 1 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ለመላው ጉባኤ እንዲህ አለ፤''እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ወጣትና ልምድም የሌለው ነውው። ይህ ታላቅ ሕንጻ የሚሠራውን ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔ አምላክ በምሆን፣ ጅራው ከባድ ነው። \v 2 እኔም ያለኝን ሀብት ለአምላኬ ቤተ መቅደስ ለወርቁ ሥራ ወርቁን ለብሩ ሥራ ብሩን፣ ለናስ ሥራ ናሱን፣ ለብረቱ ሥራ ብረቱን፣ ለዕንጨቱ ጅራ ዕንጨቱን እንዲሁም ለፈርጥ የሞሆነው መረግድ፣ ኬልቄዶን፣ ልዩ ልዩ ኅብር ያላቸውን ዐይነት የሚያምር ድንጋይና ዕብነበረድ፣ይህን ሁሉ በብዛት አዘጋጅቻለሁ።
\c 29 \v 1 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ለመላው ጉባኤ እንዲህ አለ፤ ''እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ወጣትና ልምድም የሌለው ነውው። ይህ ታላቅ ሕንጻ የሚሠራውን ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔ አምላክ በምሆን፣ ጅራው ከባድ ነው። \v 2 እኔም ያለኝን ሀብት ለአምላኬ ቤተ መቅደስ ለወርቁ ሥራ ወርቁን ለብሩ ሥራ ብሩን፣ ለናስ ሥራ ናሱን፣ ለብረቱ ሥራ ብረቱን፣ ለዕንጨቱ ጅራ ዕንጨቱን እንዲሁም ለፈርጥ የሞሆነው መረግድ፣ ኬልቄዶን፣ ልዩ ልዩ ኅብር ያላቸውን ዐይነት የሚያምር ድንጋይና ዕብነበረድ፣ ይህን ሁሉ በብዛት አዘጋጅቻለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ከዚያም የቤተሰቡ አሪዎች፣የነገዱ የእስራኤል ሹማምት፣የሻለቆችና የመቶ አለቆች እንዲሁም በንጉሥ ሥራ ላይ የተመደቡ ሹማምት፣በፍቃዳቸው ሰጡ፤ \v 7 ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ የሰጡትም አምስት ሺህ መክሊት ወርቅ፣ ዐሥር ሺህ ዳሪክ ወርቅ፣ ዐሥር ሺህ መክሊት ናስ አንድ መቶ ሺህ መክሊት ብረት ነው።
\v 6 ከዚያም የቤተሰቡ አሪዎች፣ የነገዱ የእስራኤል ሹማምት፣ የሻለቆችና የመቶ አለቆች እንዲሁም በንጉሥ ሥራ ላይ የተመደቡ ሹማምት፣ በፍቃዳቸው ሰጡ፤ \v 7 ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ የሰጡትም አምስት ሺህ መክሊት ወርቅ፣ ዐሥር ሺህ ዳሪክ ወርቅ፣ ዐሥር ሺህ መክሊት ናስ አንድ መቶ ሺህ መክሊት ብረት ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12 ባለጠግነት ክብር የሚገኘው ከአንተ ነው፤ አንተም የሁሉ ገዢ ነህ፤ ከፍ ከፍ ለማድረግ፣ ለሁሉም በርታትን ለመስጠት፣ ብርታትና ኅይል በእጅህ ነው። \v 13 አምላካችሁ ሆይ፤ አሁንም እናመሰግንሃለን፤ ለከበረው ስምህም ውዳሴ እናቀርባለን።
\v 12 ባለጠግነት ክብር የሚገኘው ከአንተ ነው፤ አንተም የሁሉ ገዢ ነህ፤ ከፍ ከፍ ለማድረግ፣ ለሁሉም በርታትን ለመስጠት፣ ብርታትና ኅይል በእጅህ ነው። \v 13 አምላካችሁ ሆይ፤ አሁንም እናመሰግንሃለን፤ ለከበረው ስምህም ውዳሴ እናቀርባለን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ''ሁሉ የተገኘው ከአንተ ነው፤ለአንተም የሰጠንህ ከእጅህ የተቀበልነው ብቻ ነው።ታዲያ እንዲህ ያለ ቸርነት እናድርግ ዘንድ እኔ ማነኝ? ሕዝቤስ ማንኝ? \v 15 እኛም እንደ ቀድሞ አባቶቻችን በፊትህ መጻተኞችና እንግዶች ነን፤ ዘመናችንም በምድር ላይ እንደ ጥላ ነው፤ተስፋ ሲስም ነው።
\v 14 ''ሁሉ የተገኘው ከአንተ ነው፤ ለአንተም የሰጠንህ ከእጅህ የተቀበልነው ብቻ ነው። ታዲያ እንዲህ ያለ ቸርነት እናድርግ ዘንድ እኔ ማነኝ? ሕዝቤስ ማንኝ? \v 15 እኛም እንደ ቀድሞ አባቶቻችን በፊትህ መጻተኞችና እንግዶች ነን፤ ዘመናችንም በምድር ላይ እንደ ጥላ ነው፤ ተስፋ ሲስም ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 16 እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ለተቀደሰው ስምህ ቤተ መቅደስ እንሠራለን ዘንድ ይህ በብዛት ያዘጋጀውን ሁሉ፤ከእጅህ የተገኘውና ሁሉም ለአንተ ነው። \v 17 አምልኬ ሆይ፤ ልብን እንደምትመረምርና ቅንነትን እንደምትወድ ዐውቃለሁ፤ እኔም ይህን ሁሉ የሰጠሁት በበጎ ፈቃደና በቀና መንፈስ ነው። አሁንም በዚህ ያለው ሕዝብህ በበጎ ፈቃዱ እንዴት እንደ ሰጠ አይቻለሁ።
\v 16 እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ ለተቀደሰው ስምህ ቤተ መቅደስ እንሠራለን ዘንድ ይህ በብዛት ያዘጋጀውን ሁሉ፤ ከእጅህ የተገኘውና ሁሉም ለአንተ ነው። \v 17 አምልኬ ሆይ፤ ልብን እንደምትመረምርና ቅንነትን እንደምትወድ ዐውቃለሁ፤ እኔም ይህን ሁሉ የሰጠሁት በበጎ ፈቃደና በቀና መንፈስ ነው። አሁንም በዚህ ያለው ሕዝብህ በበጎ ፈቃዱ እንዴት እንደ ሰጠ አይቻለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 18 የአባታቸው የአብርሃም፣ የይስሐቅ፣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህን ዐሳብ ለዘላለም በሕዝብህ ልብ ጠብቀው፤ ልባቸውንም ለአንተ ታማኝ አድርገው። \v 19 ትእዛዞችህን፣ እኔ ባዘጋጀሁለት ነገሮች ታላቅ ህንጻ ለመጅራት እንዲችል፣ ለልጄ ለሰሎሞ ፍጹም ፈቃደኛነት ሰጠው።
\v 18 የአባታቸው የአብርሃም፣ የይስሐቅ፣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህን ዐሳብ ለዘላለም በሕዝብህ ልብ ጠብቀው፤ ልባቸውንም ለአንተ ታማኝ አድርገው። \v 19 ትእዛዞችህን፣ እኔ ባዘጋጀሁለት ነገሮች ታላቅ ህንጻ ለመጅራት እንዲችል፣ ለልጄ ለሰሎሞ ፍጹም ፈቃደኛነት ሰጠው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 20 ከዚያም ዳዊት ለመላው ጉባኤ፣ ''አምላካችሁን እግዚአብሔር ወሰዱት'' አላቸው። ስለዚህ የአባታቻችን አምላክ እግዚአብሔር ወደሱ፤ በእግዚአብሔር በንጉሡም ፊት ተደፍተው ሰገዱ። 21 በማግስቱም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ሠው፤ የሚቃጠል መስሥዕዋትም አቀረቡ፤ይህም አንንድ ሺህ ወይፈን፣ አንድ ሺህ አውራ በግ፣ አንድ ሺህ የበግ ጠቦት ሲሆን፤ ከመጠጥ ቁርባኖቻቸውና ከሌሎች መሥዕዋቶች ጋር ስለ እስራኤል ሁሉ በብዛት አቀረቡ።
\v 20 ከዚያም ዳዊት ለመላው ጉባኤ፣ ''አምላካችሁን እግዚአብሔር ወሰዱት'' አላቸው። ስለዚህ የአባታቻችን አምላክ እግዚአብሔር ወደሱ፤ በእግዚአብሔር በንጉሡም ፊት ተደፍተው ሰገዱ። \v 21 በማግስቱም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ሠው፤ የሚቃጠል መስሥዕዋትም አቀረቡ፤ ይህም አንንድ ሺህ ወይፈን፣ አንድ ሺህ አውራ በግ፣ አንድ ሺህ የበግ ጠቦት ሲሆን፤ ከመጠጥ ቁርባኖቻቸውና ከሌሎች መሥዕዋቶች ጋር ስለ እስራኤል ሁሉ በብዛት አቀረቡ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 22 በዚህችም ዕለት በእግዚአብሔር ፊት በታላቅ ደስታ በሉ፤ጠጡም። ከዚያም የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ንጉሥ መሆኑን ሁለተኛ ጊዜ በይፋ ዐወቁ፤ ገዥ እንዲሆንም በእግዚአብሔር ፊት ቀቡት፤ \v 23 ሰለሞንም ነግሦ በአባቱ በዳዊት ምትክ በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ተከናወነለት፤እስራኤልም ሁሉ ታዘዙለት።
\v 22 በዚህችም ዕለት በእግዚአብሔር ፊት በታላቅ ደስታ በሉ፤ ጠጡም። ከዚያም የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ንጉሥ መሆኑን ሁለተኛ ጊዜ በይፋ ዐወቁ፤ ገዥ እንዲሆንም በእግዚአብሔር ፊት ቀቡት፤ \v 23 ሰለሞንም ነግሦ በአባቱ በዳዊት ምትክ በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ ተከናወነለት፤ እስራኤልም ሁሉ ታዘዙለት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 የጦር አለቆችና ኅያላኑ ሁሉ እንዲሁም የንጉሥ የዳዊት ወንዶች ልጆች በሙሉ ታማኝነታቸውን ለንጉሥ ሰሎሞን አረጋ ገጡለት። \v 25 እግዚአብሔር ሰሎሞንን በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ ሁሉ እጅግ ከፍ ከፍ አደረገው፤ከእነሱ በፊት ለነበሩት የእስራኤል ነገሥታት ያላጎናጸፋቸውን ንጉሣዊ ክብር ሁሉ ሰጠው።
\v 24 የጦር አለቆችና ኅያላኑ ሁሉ እንዲሁም የንጉሥ የዳዊት ወንዶች ልጆች በሙሉ ታማኝነታቸውን ለንጉሥ ሰሎሞን አረጋ ገጡለት። \v 25 እግዚአብሔር ሰሎሞንን በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ ሁሉ እጅግ ከፍ ከፍ አደረገው፤ ከእነሱ በፊት ለነበሩት የእስራኤል ነገሥታት ያላጎናጸፋቸውን ንጉሣዊ ክብር ሁሉ ሰጠው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 26የእሴይ ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር። \v 27 እርሱም በኬብሮን ሰባት ዓመት፤በእየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት፣በአጠቃላይ አርባ ዓመት ነገሠ። \v 28 ብዙ ዘመን ባለጠግነትና ክብር ሳይጎድልበት ዕድሜ ጠግቦ ሞተ፤ ጅጁ ልምሞን በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
\v 26 የእሴይ ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር። \v 27 እርሱም በኬብሮን ሰባት ዓመት፤ በእየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት፣ በአጠቃላይ አርባ ዓመት ነገሠ። \v 28 ብዙ ዘመን ባለጠግነትና ክብር ሳይጎድልበት ዕድሜ ጠግቦ ሞተ፤ ጅጁ ልምሞን በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።

View File

@ -73,6 +73,8 @@
"02-39",
"02-42",
"02-45",
"02-48",
"02-51",
"02-52",
"02-54",
"03-title",