Thu Nov 15 2018 12:00:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-11-15 12:00:38 +03:00
parent ab5c8e8bc6
commit 813f4625ab
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 23የምናሴ ነገድ እኩሌታ ህዝብ ቁጥር ብዙ ነበረ፣እነርሱም ከባሳን ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ይህም እስከ ሳኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው። 24የየቤተሰቡ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ዔፌር፤ይሽዒ፣ኤሊኤል፣ዓዝርኤል፣ኤርምያ፣ሆዳይዋ፣ ኢየድኤ፤እነዚህ ጀግና ተዋጊዎች የታወቁ ሰዎችና የየቤተሰባቸው አለቆች ነበሩ።
\v 23 የምናሴ ነገድ እኩሌታ ህዝብ ቁጥር ብዙ ነበረ፣ እነርሱም ከባሳን ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ ይህም እስከ ሳኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው። \v 24 የየቤተሰቡ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ዔፌር፤ ይሽዒ፣ ኤሊኤል፣ ዓዝርኤል፣ ኤርምያ፣ ሆዳይዋ፣ ኢየድኤ፤ እነዚህ ጀግና ተዋጊዎች የታወቁ ሰዎችና የየቤተሰባቸው አለቆች ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 25ይሁን እንጂ ለአባቶቻቸው አምላክ ታማኞች አልሆኑም፤እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋቸው የምድሪቱን ከሕዝብ አማልክት በማምለክ አመነዘሩ 26ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐት መንፈስ ይኸውም የቴልጌልቴፌልሶርን መንፈስ አነሣሥቶ የሮቤልን፣የጋድንና፣የምናሴን ነገድ እኩሌታ ማርኮ እንዲወሰድ አደረገ።እነዚህንም ወደ ጎዛን ወንዝ ዳርቻ አፈለሳቸው፤እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይገኛሉ።
\v 25 ይሁን እንጂ ለአባቶቻቸው አምላክ ታማኞች አልሆኑም፤ እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋቸው የምድሪቱን ከሕዝብ አማልክት በማምለክ አመነዘሩ \v 26 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐት መንፈስ ይኸውም የቴልጌል ቴፌልሶርን መንፈስ አነሣሥቶ የሮቤልን፣ የጋድንና፣ የምናሴን ነገድ እኩሌታ ማርኮ እንዲወሰድ አደረገ። እነዚህንም ወደ ጎዛን ወንዝ ዳርቻ አፈለሳቸው፤ እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይገኛሉ።

View File

@ -112,6 +112,8 @@
"05-16",
"05-18",
"05-20",
"05-23",
"05-25",
"06-title",
"07-title",
"08-title",