Thu Aug 10 2017 16:58:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
a5ee80118f
commit
ebbdca3836
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 28 \v 29 28 እናንት በዓለም ሁሉ ያላችሁ ሕዝቦች ያህዌን አመሰግኑ፣
|
||||
ለገናና ሥልጣኑ ያህዌን ወድሱት!
|
||||
29 በክቡር መቅደሱ ያህዌን አመሰግኑ
|
||||
ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
30 እርሱ መልካምና እጅግ ኃያል፣
|
||||
ከእናንተ ፍጹም ልዩ ነውና በፊቱ በፍርሃት ሁኑ፡፡
|
||||
ዓለም በጽኑ ተመሥርታለች
|
||||
ለዘላለምም አትናወጥም፡፡
|
||||
31 በሰማይና በምድር ያሉ ሁሉ ደስ ይበላቸው
|
||||
ሰዎች ሁሉ ‹‹ያህዌ ንጉሣችን!›› ይበሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
32 ውቅያኖሶችና ውስጣቸው ያሉ ፍጥረታት ሁሉ፣ ደስ ይበላቸው
|
||||
ሜዳዎችና በእነርሱ ያሉ ሁሉ ሐሤት ያድርጉ፡፡
|
||||
33 ያን ጊዜ የዱር ዛፎች በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይላቸዋል፤ በደስታ ይዘምራሉ በምድር ለመፍረድ ይመጣል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue