Thu Aug 10 2017 16:56:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 16:56:13 +03:00
parent a080477554
commit a5ee80118f
5 changed files with 31 additions and 0 deletions

7
16/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12 ያደረጋቸውን ድንቅ ሥራዎች ሁሉ
ተአምራቱንና የሰጠውን ፍርድ አትርሱ፡፡
13 እኛ የባርያው የያዕቆብ ዘር
እርሱ የመረጠው የእስራኤል ሕዝብ ነን፡፡
14 ያህዌ አምላካችን ነው፡፡
ጻድቅ ሕጉ በመላው ዓለም
ሕዝብ ይታወቅ፡፡

7
16/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 ኪዳኑን አልረሳም፣
ለሺህ ትውልድ ኪዳን አደረገ፡፡
16 ያ ከአብርሃም ጋር ያደረገው
ለይሳሐቅም የደገመው ኪዳን ነው፡፡
17 ለእስራኤል ያደረገው ኪዳን ነው፡፡
ኪዳኑ ለዘላለም ይጸናል፡፡
18 ‹‹ለዘላለም የአንተና የልጆችህ እንደሆን የከነዓንን ምድር እሰጥሃለሁ›› አለ፡፡

7
16/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
19 እርሱ እንደዚያ ያለው፣ በቁጥር ጥቂት እያሉ
በዚያ ምድር ከሚኖሩ ሰዎች በቁጥር ያነሱ መጻተኞች እያሉ ነበር፡፡
20 ከአንዱ አገር ወደ ሌላው አገር፣
ከአንዱ መንግሥት ወደ ሌለው መንግሥት ተንከራተቱ፡፡
21 ሆኖም፣ ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም
22 ‹‹እኔ የመርጥኃቸውን ሕዝብ አትጉዱ፣
ነቢያቶቼንም አትንኩ›› በማት ነገሥታትንነ ገሠጸ፡፡

4
16/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 23 \v 24 23 በመላው ዓለም ያላችሁ ሰዎች ለያህዌ ዘምሩ!
እኛን ማዳኑን በየዕለቱ ለሰው ሁሉ ተናገሩ፡፡
24 ታላቅነቱን በሕዝቦች መካከል
ድንቅ ሥራውንም ለሰዎች ሁሉ አውሩ፡፡

6
16/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
25 ያህዌ ታላቅ ነው፤ ለእርሱ ብዙ ውዳሴ ይገባል
ከአማልክት ሁሉ የተፈራ ነው፡፡
26 አሕዛብ የሚያመልኳቸው ጣዖቶች ናቸው
ያህዌ ግን በእውነት ታላቅ ነው፤ እርሱ ሰማያትን ፈጠረ፡፡
27 እርሱ ክቡር፣ ባለ ግርማም ነው፤
ብርታትና ደስታ በማደሪያው ስፍራ፡፡