Thu Aug 10 2017 18:16:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 18:16:09 +03:00
parent 67a2d40db2
commit e209267dc4
10 changed files with 22 additions and 0 deletions

1
26/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26 ሰሎሚትና ቤተ ዘመዶቹ ንጉሥ ዳዊት፣ የቤተ ሰቡ ኃላፊዎች፣ የሻለቆችና የመቶ አለቆች እንዲሁም ሌሎች የሰራዊቱ አዛዦች ቀድሰው ላቀረቧቸው ንዋያተ ቅድሳት ኃላፊዎች ነበሩ፡፡ 27 እነዚህ ባለሥልጣኖች ከእስራኤል ጠላቶች በጦርነት ያገኙትን ምርኮ አንዳንዱን ለያህዌ ቤተ መቅደስ ሥራ መድበው ነበር፡፡ 28 ሰሎሚትና ቤተ ዘመዶቹ ነቢዩ ሳሙኤል፣ ንጉሥ ሳኦል ሁለቱ የዳዊት ጦር አዛዦች አበኔርና ኢዮአብ ለያህዌ የመደቡትን ንብረት የማስተዳደር ኃላፊነትም ነበረባቸው፡፡

1
26/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 \v 30 29 ከይስዓር፣ ከከናንያና ወንዶች ልጆቹና ለዘሮቻቸው ከቤተ መቅደስ ውጪ ያለውን አካባቢ የማስተዳደር ኃላፊነት ተሰጠ፡፡ 30 ከኬብሮን ዘሮች ሐሽብያ፣ ጠንካራና ጐበዝ የሆኑ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው የእስራኤል ምድር ላለው የእግዚአብሔር ሥራና ለንጉሡም አገልግሎ ኃላፊዎች ሆነው ተመደቡ፡፡

1
26/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 \v 32 31 ከኬብሮን ዘሮች በቤተ ሰቦቻቸው የትውልድ መዝገብ መሠረት አለቃቸው ይሪያ ነበረ፡፡ በዳዊት ዘመነ መንግሥት በዐርባኛው ዓመት መዛግብቱ ተመርምረው ስለ ነበር ገለዓድ ውስጥ ኢያዜር በተባለ ቦታ ከኬብሮን ዘሮች መካከል ጠንካራ ሰዎች ሊገኙ ችለዋል፡፡ 32 ይሪያም ጠንካሮችና የቤተ ሰባቸው አለቆች የሆኑ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ሥጋ ዘመዶች ነበሩ፡፡ ንጉሥ ዳዊትም እነዚህን የእግዚአብሔር በሆነውና የንጉሡም በሆነው ጉዳይ ላይ የሮቤልን፣ የጋድና የምናሴን ነገድ እኩሌታ ኃላፊ አድርጐ ሾማቸው፡፡

1
27/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 27 \v 1 \v 2 \v 3 1 እነዚህ በንጉሡ ሰራዊት ውስጥ ዓመቱን ሁሉ በየወሩ ያገለግሉ የነበሩ እስራኤላውያን ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ፣ የቤተ ሰብ አለቆች፣ አንዳንዶቹ የመቶ አለቆችና ሻለቆች እንዲሁም በተለያየ የኃላፊነት ቦታ የሚያገለግሉ ነበሩ፡፡ በእያንዳንዱ ምድብ ውስጥ ሃያ አራት ሺህ ሰዎች ነበሩ፡፡ 2 በእያንዳንዱ ዓመት መጀመሪያ ወር የሚገለግለው የዝብድያ ልጅ ያሸብዓም ነበር፤ 3 እርሱም የፋሬስ ልጅ ሲሆን፣ በዓመቱ መጀመሪያ ወር የሚያገለግሉ ወታደሮች ሁሉ አለቃ ነበር፡፡

1
27/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
4 በሁለተኛው ወር የክፍለ ጦሩ የበላይ አዛዥ አሆሃዊው ዱዲ ነበረ፤ የዚህ ክፍል መሪ ሚቅሎት ነው፤ በእርሱ ሥር ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ፡፡ 5 በሦስተኛው ወር የክፍለ ጦሩ የበላይ አዛዥ፣ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበር፤ በእርሱም ሥር ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ፡፡ 6 ይህ ሰው ከሠላሳዎቹ የዳዊት ኃያላን ሰዎች አንዱ ሲሆን፣ አለቃቸውም እርሱ ነበር፡፡ ልጁ ዓሚዛባድም የእርሱ ረዳት ነበር፡፡

3
27/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7 በአራተኛው ወር የሰራዊቱ የበላይ አዛዥ የኢዮአብ ታናሽ ወንድም አሳሄል ነበር፡፡ አሳሄል ከተገደለ በኃላ በእግሩ የተተካው ልጁ ዝባድያ ነበር፡፡
8 በአምስተኛው ወር የሰራዊቱ የበላይ አዛዥ ይዝራዊው ሸምሁት ነበር፡፡
9 በስድስተኛው ወር የበላይ አዛዥ ቴቁሐዊው የሚስካ ልጅ ዒራስ ነበር፡፡

3
27/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
10 በሰባተኛው ወር የበላይ አዛዥ የኤፍሬም ወገን የሆነው ፍሎናዊው ሴሌስ ነበር፡፡
11 በስምንተኛው ወር የበላይ አዛዥ ከካዝራውያን ወገን የሆነው ኩሳታዊው ሲቦካይ ነበር፡፡
12 በዘጠነኛው ወር የበላይ አዛዥ ከብንያም ወገን የሆነው ዓናቶታዊው አቢዔዘር ነበር፡፡

4
27/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13 በዐሥረኛው ወር የበላይ አዛዥ ከካዛራውያን ወገን የሆነው ነጦፋዊው ኖኤሬ ነበር፡፡
14 በዐሥራ አንደኛው ወር የበላይ አዛዥ ከኤፍሬም ወገን የሆነው ጲርዓቶናዊው በናያስ ነበር፡፡
15 በዐሥራ ሁለተኛው ወር የበላይ አዛዥ ከጐቶንያል ቤተ ሰብ የሆነው ነጦፋዊው ሔልዳይ ነበር፡፡
የዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አስተዳዳሪዎች ዝርዝር

6
27/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
16 የሮቤል ነገድ አስተዳዳሪ የዝክሪ ልጅ አልዓዛር ነበር፡፡
የስምዖን ነገድ አስተዳዳሪ የመዓካ ልጅ ሰፋንያስ፡፡
17 የሌዊ ነገድ አስተዳዳሪ የቀሙኤል ልጅ ሐሽብያ፡፡
የአሮን ነገድ አስተዳዳሪ ሳዶቅ ነበር፡፡
18 የይሁዳ ነገድ አስተዳዳሪ ከንጉሥ ዳዊት ወንድሞች አንዱ ኤሊሁ
የይሳኮር ነገድ አስተዳዳሪ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ፡፡

1
27/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 27