Thu Aug 10 2017 18:14:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 18:14:10 +03:00
parent f28108f07c
commit 67a2d40db2
7 changed files with 11 additions and 0 deletions

3
26/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7 የሸማያ ወንዶች ልጆች ዖትኒ፣ ራፋኤል፣ ዖቤድ፣ ኢልዛባድ ሲሆኑ፣ ዘመዶቹ ኤሊሁና ሰማክያም እንደዚሁ በቂ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ነበሩ፡፡
8 እነዚህ የዖቤድኤዶም ዘሮችና ወንዶች ልጆቻቸው ሁሉ በቂ ችሎታ የነበራቸውና ጠንካራ ሠራተኞች ሲሆኑ፣ ባጠቀላላይ ስድሳ ሁለት ነበሩ
9 ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩት፤ ባጠቃላይ ዐሥራ ስምንት ነበሩ፡፡

1
26/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 \v 11 10 ከሜራሪ ወገን የሆነው ሐሳ ወንዶች ልጆች ነበሩትት እነርሱም የመጀመሪያው ሸምሪ ነበር የበኩር ልጅ ባይሆንም አባቱ ቀዳሚ አድርጐት ነበር፡፡ 11 ሁለተኛው ኩልቅያስ፣ ሦስተኛው ጥበልያ፣ አራተኛው ዘካርያስ፣ የሐሳ ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶቹ ባጠቃላይ ዐሥራ ሦስት ነበሩ፡፡

1
26/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12 የቤተ መቅደስም ጠባቂዎች በአለቆቻቸው ሥር ተመድበው እንደ ቤተ ዘመዶቻቸው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ለማከናወን ምድብ ተራ ነበራቸው፡፡ 13 ዕጣ በማውጣት የቤተ ሰቡ አለቃ ከበሮቹ በአንዱ ይመደብ ነበር፡፡ ወጣት ሽማግሌ ሳይባል፣ ሁሉም በዕጣው መሠረት ይመደብ ነበር፡፡ 14 የምሥራቁን በር የመጠበቅ ዕጣ ለሴሌምያ ወጣ፡፡ ምክር ዐዋቂ የሆነው የሸማያ ልጅ ዘካርያስ የሰሜኑን በር የመጠበቅ ዕጣ ወጣለት፡፡

1
26/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
15 የደቡቡን በር የመጠበቅ ዕጣ ለዖቤድኤዶም ወገን ወጣ፤ ግምጃ ቤቱን የመጠበቅ ዕጣ ለልጆቹ ወጣ፡፡ 16 የምዕራቡን በርና በላይኛው መንገድ ላይ የሚገኘው የሸሌኪት በር ዕጣ ለሰፊንና ለሐሳ ወጣላቸው፡፡

1
26/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
17 በእያንዳንዱ ቀን የምሥራቁ በር በስድስት የሰሜኑን በር በአራት፣ የደቡብ በር በአራት ወደ ግምጃ ቤቱ የሚያስገባው በር በሁለት ሌዋውያን ይጠበቅ ነበር፡፡ 18 የምዕራቡ በር ላይ አደባባዩን የሚጠብቁ ሁለት ሰዎች ከአደባባዩ ውጪ ያለውን መንገድ የሚጠብቁ አራት ሰዎች፣ ተመድበው ነበር፡፡ 19 እነዚህ የቤተ መቅደሱን በሮች የሚጠብቁ የቀዓትና የሜራሪ ዘሮች ናቸው፡፡

1
26/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 ሰዎች ለቤተ መቅደሱ የሚሰሙትን ገንዘብና ዕቃ የሚከማችበትን ግምጃ ቤት የሚጠብቁ ሌዋውያንም ነበሩ፡፡ 21 ከእነርሱ አንዱ የጌድሶን ዘር የሆነው ለአዳን ነበር፡፡ እርሱም የብዙ ጐሳዎች አባት ነበረ፤ ከእነዚህ ጐሳ መሪዎች አንዱ ይሔኤሊ ነበር፡፡ 22 እንዲህ ዐይነቱን ሥራ የሚሠሩ ሌሎች ሰዎች፣ ዜቶም፣ ታናሽ ወንድሙ ኢዮኤል ነበሩ፡፡

3
26/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
23 እንዲህ ዐይነቱን ሥራ የሚሠሩ ሌሎች ሰዎች የእንበረም ዘሮች ይሳዓር፣ ኬብሮንና ዑዝኤል ነበሩ፡፡
24 የሙሴ ልጅ የጌድሶን ዘር ሱባኤል የግምጃ ቤተ ሠራተኞ አለቃ ነበር፡፡
25 እንዲህ ዐይነቱን ሥራ የሚሠሩ ሌሎች የጌድሶን ታናሽ ወንድም የነበረው የአልዓዛር ዘሮች ናቸው፡፡ የአልዓዛር ወንዶች ልጆች የረዓብያ ልጅ ያሻያ፣ የያሻያ ልጅ ኢዮራም፣ የኢዮራም ልጅ ዝክሪ፣ የዝክረ ልጅ ሰሎሚት ነበሩ፡፡