Thu Aug 10 2017 12:15:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5a5e12c0e9
commit
d69e028cb0
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
11 ምጽራይም የሉዲማውያን፣ የዐይናማውያን፣ የላህባማውያን፣ የነፍቲሔማውያን 12 የፈትሩሲማውያን፣ የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከሰሉሂማውያን፣ የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
13 የከነዓን በኩር ልጅ ሲዶን ነበር፡፡ እርሱም የኬጢያውያን 14 የኢያቡሳውያን፣ የአሞራውያን፣ የጌርጌሳውያን፣ 15 የኤዊያውያን የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣ 16 የአራዴዎያውያን፣ የሰማርያውያን፣ የአማቲያውያን ቅድመ አባት ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 \v 18 \v 19 17 የሴም ወንዶች ልጆች ዑፅ፣ ሁል፣ ጌቴር እና ሞሳሕ ናቸው፡፡ 18 አርፋክሰድ ሰላን ወለደ፣ ሰላም ዔቦርን ወለደ፡፡ 19 ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ፤ የአንደኛው ስም ፋሌቅ ነበር፤ ፋሌቅ፣ ‹‹መከፈል›› ማለት ሲሆን፣ እንዲህ የተባለው እርሱ በነበረበት ዘመን በምድር የሚኖሩ ሰዎች በተለያየ ቋንቋ በመከፈላቸው ነበር፡፡ የፋሌቅ ታናሽ ወንድም ዮቅጣን ነበር፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue