Thu Aug 10 2017 17:00:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 17:00:18 +03:00
parent ebbdca3836
commit ae7f5304c4
2 changed files with 5 additions and 0 deletions

3
16/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 36 36 የእስራኤል አምላክ ያህዌ ይመስገን
እርሱ ለዘላለም ነበረ ለዘላለምም ይኖራል፡፡
ሕዝቡ ይህን መዝሙር በጨረሱ ጊዜ ሁሉም፣ ‹‹አሜን! አሉ፤ ያህዌንም አመሰገኑ፡፡ በኢየሩሳሌምና በገባዖን የተደረገው አምልኮ ይህን ይመስላል››፡፡

2
16/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 37 \v 38 \v 39 37 ከዚህ በኃላ ለእያንዳንዱ ቀን በተመደበው መሠረት ዘወትር እግዚአብሔር እንዲያገለግሉ ዳዊት አሳፍና የሥራ ባልደረቦቹን በዚያው ታቦቱ ባለበት ቦታ ተዋቸው፡፡ 38 እንዲሁም ዖቤድኤዶምን ስልሳ ስምነቱ የሥራ ባልደረቦቹም ከእነርሱ ጋር እንዲያገለግ በዚያው ተዋቸው፡፡ ሖሳና ዖቤድአዶም ወደ ታቦቱ የሚያስገባውን በር ይጠብቁ ነበር፡፡
39 ዳዊት ሊቀ ካህኑ ሳዶቅና ከእርሱ ጋር የሚያገለግሉ ሌሎች ካህናት የእስራኤል ሕዝብ ያህዌን ባመለኩበት በገባዖን በያህዌ ታቦት ፊት እንዲያገለግሉ በዚያ ተዋቸው፡፡