Thu Aug 10 2017 18:18:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 18:18:08 +03:00
parent e209267dc4
commit 651f85fd5d
10 changed files with 22 additions and 0 deletions

7
27/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
19 የዛብሎን ነገድ አስተዳዳሪ የአብድዩ ልጅ ይሽማያ፡፡
የንፍታሌም ነገድ አስተዳዳሪ የዓዝሪኤል ልጅ አያሪሙት፡፡
20 የኤፍሬም ነገድ አስተዳዳሪ የዓዛዝያ ልጅ ሆሴዕ፡፡
የምዕራባዊ የምናሴ ነገድ እኩሌታ አስተዳዳሪ የፈዳያ ልጅ ኢዩኤል፡፡
21 በገለዓድ ያለው የምሥራቃዊ የምናሴ ነገድ እኩሌታ አስተዳዳሪ የዘካርያስ ልጅ አዶ፡፡
የብንያም ነገድ አስተዳዳሪ የአበኔር ልጅ የዕሢኤል፡፡
22 የዳን ነገድ አስተዳዳሪ የይሮሐም ልጅ ዓዛርኤል፡፡

1
27/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 \v 24 23 ያህዌ እስራኤልን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደሚያበዛቸው ተስፋ ሰጥቶ ስለ ነበር ዕድሜያቸው ሃያና ከዚያ በታች የሆነውን እንዲቆጥር ዳዊት ለኢዮአብ አልተናገረም፡፡ 24 ኢዮአብና ረዳቶቹ እስራኤልን መቆጠር ጀምረው ነበር፤ ይሁን እንጂ፣ በተደረገው ቆጠራ ያህዌ መቆጣቱ ኢዮአብ ስላወቀ መቁጠራቸውን አልጨረሱም፡፡ ከዚህ ቆጠራ የተነሣ ያህዌ እስራኤልን ስለ ቀጣ ሰራዊቱ ውስጥ ለማገልገል ብቁ የነበሩ እስራኤላውያን ቁጥር በሙሉ በንጉሥ ዳዊት መዝገብ ውስጥ አልተጻፉም፡፡

3
27/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25 የዓጺኤል ልጅ ዓዝሞት የቤት መንግሥት ዕቃ ቤት ኃላፊ ነበር፡፡ የመንደሩና በየቃፊሩ መጠበቂያ ላሉት ዕቃዎች ግምጃ ቤቶች ኃላፉ ነበር፡፡
26 የክሎብ ልጅ ዔዝሪ ምድሪቱን ለሚያርሱት ገበሬዎች ኃላፊ ነበረ፡፡
27 ራማታዊው ሰሜኢ የወይን ተክል ቦታዎች ኃላፊ ነበረ፤ ሸፋማዊው ዘብዲ የወይን ጠጅ ዕቃ ቤት ኃላፊ ነበረ፡፡

2
27/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
28 ጌድራዊው በአልሐናን በምዕራባዊው ኮረብታዎች ግርጌ ለሚገኙ የወይንና የወርካ ዛፎች ጥበቃ ኃላፊ ነበር፡፡
29 ሳሮናዊው ሰጥራይ በሳሮን ሜዳማ ቦታዎች ለሚሰማሩት የከብት መንጋዎች ኃላፊ ነበር፡፡ የዔድላይ ልጅ ሸፋጥ በሸለቆው ውስጥ ላሉት የከብት መንጋዎች ኃላፊ ነበር፡፡

2
27/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 30 \v 31 30 እስማኤላዊው አቢያስ የግመሎች ኃላፊ ነበር፤ ሜኖኖታዊ ጾሕድያ የአህዮች ኃላፊ ነበር፡፡
31 አጋላዊው ያዘዝ የበግና የፍየል መንጋዎች ኃላፊ ነበር፡፡ እነዚህ ሁሉ የንጉሥ ዳዊት ንብረት ኃላፊዎች ነበሩ፡፡

2
27/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32 የዳዊት አጐት ዮናታን ጠቢብና የእርሱም አማካሪ ነበር፡፡ የሐክሞኒም ልጅ ይሒኤል ደግሞ የንጉሡን ልጆች ያስተምር ነበር፡፡
33 አኪጦፌል መደበኛ የንጉሡ አማካሪ ሲሆን፣ አርካዊው ኩሲ ደግሞ የንጉሡ ወዳጅ ነበር፡፡ አኪጦፌል ከሞተ በኃላ የዮዳሄ ልጅ በናያስ የንጉሡ አማካሪ ሆነ፡፡ በኃላም አብያታር አማካሪው ሆነ፡፡ ኢዮአብ የንጉሡ ሰራዊት አዛዥ ነበር፡፡

1
28/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 28 \v 1 1 ዳዊት የእስራኤልን መሪዎች ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ጠራ፡፡ የየነገዱን መሪዎች፣ ንጉሡን የሚያገለግሉትን የክፍለ ጦር አዛዦች፣ የመቶ አለቆችን አዛዦች፣ የሻለቆችን አዛዦች፣ የንጉሡ ንብረትና ከብቶች ላይ ኃላፊነት የነበረባቸውን፣ የልጆቹን አስተማሪዎች፣ የቤተ መንግሥቱን ባለ ሥልጣኖች ሁሉ እንዲሁም የቤተ መንግሥቱን ባለ ሥልጣኖችና ኃያላንና ጽኑዓን ተዋጊቹን ሁሉ ጠራ፡፡

1
28/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
2 ከዚያም ዳዊት በፊታቸው ቆሞ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹እስራኤላውያን ወገኖቼ እስቲ አድምጡኝ፡፡ የያህዌ ቃል ኪዳን ታቦት ማደሪያና ለአምላካችን ማረፊያ የሚሆን ቤት መሥራት ፈልጌ ነበር፡፡ 3 እግዚአብሔር ግን ጦረኛ ሰው ስለሆንህና ደምም ስላፈሰስህ ቤተ መቅደስ የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም›› አለኝ፡፡

1
28/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 4 ነገር ግን የእስራኤል አምላክ ያህዌ በእስራኤል ላይ ለዘላለም እንድነግሥ ከቤተ ሰቤ እኔን መረጠ፡፡ መጀመሪያ መሪ እንዲሆን ይሁዳን መረጡ፤ ከዚያም የእስራኤል ንጉሥ እንድሆን እኔን መረጠ፡፡ 5 ያህዌ ብዙ ወንዶች ልጆች ቢሰጠኝም፣ ቀጣዩ ንጉሥ እንዲሆን ከእነርሱ ልጄ ሰሎሞንን መረጠ፡፡

2
28/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 28