am_tw/bible/kt/hebrew.md

1.1 KiB

ዕብራዊ

“ዕብራውያን” በይስሐቅና በያዕቆብ ዘር ሐረግ በኩል የተገኙ የአብርሃም ዘሮች ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ዕብራዊ” ተብሎ የተጠራ የመጀመሪያ ሰው አብርሃም ነበር። “ዕብራውያን” በይስሐቅና በያዕቆብ ዘር ሐረግ በኩል የአብርሃም ዘር የሆኑ ሕዝብ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ዕብራው” ተብሎ የተጠራ የመጀመሪያ ሰው አብርሃም ነው።

  • “ዕብራዊ” የሚለው ቃል ዕብራውያን የሚናገሩትንም ቋንቋ ያመለክታል። መጀመሪያ ላይ ብሉይ ኪዳን የተጻፈው በዕብራይስ ቋንቋ ነበር።
  • ዕብራውያን፣ “የአይሁድ ሕዝብ” ወይም እስራኤላውያን ተብለውም ይጠራሉ። እነዚህ ቃሎች ስለ አንድ ሕዝብ የሚያመለክቱ እንደ መሆናቸው መጠን ሦስቱንም ቃሎች የመጀመሪያው ቅጂ ላይ በተጻፉበት ቅጂ መሠረት ማስቀመጡ ተገቢ ነው።