am_tw/bible/kt/fulfill.md

553 B

መፈጸም

“መፈጸም” አንዳች የሚጠበቅ ነገርን ፈጽሞ ወይም አከናውኖ መገኘት ማለት ነው።

  • ትንቢት ሲፈጸም፣ በትንቢቱ የተነገረውን እግዚአብሔር እንዲፈጸም አደረገ ይባላል።
  • አንድ ሰው የገባውን ቃል ሲጠብቅ፣ ሰውየው አደርጋለሁ ያለውን ፈጽሟል ማለት ነው።
  • ኀላፊነትን መወጣት የተሰጠውን ወይም የተጠየቀውን ተግባር መፈጸም ማለት ነው።