am_tw/bible/kt/forsaken.md

958 B

መርሳት፣ ተረሳ

“መርሳት” አንድን ሰው ወይም አንድን ነገር ጨርሶ መተው ማለት ነው። “የተረሳ” በሌላው ወገን ጨርሶ የተተወ ግምት ውስጥ የማይገባ ሰው ነው።

  • ሰዎች እግዚአብሔርን “ረሱ” ከተባለ ለእርሱ ታማኝ አይደሉም፤ ለእርሱ አይታዘዙም ማለት ነው።
  • እግዚአብሔር ሰዎችን “ረሳ” ከተባለ እርሱ አይረዳቸውም፤ እንደ ገና ወደ እርሱ እንዲመለሱ የተለያየ መከራና ችግር እንዲደርስባቸው ይተዋቸዋል ማለት ነው።
  • መዘንጋት ወይም የእግዚአብሔርን ትምህርት አለመከተል ማለትም ነው።
  • “መርሳት” የሚለው ቃል፣ “ረስታችኋል” ወይም “ተረስታችኋል” በሚል የኀላፊ ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላል።