am_tw/bible/kt/exalt.md

504 B

ከፍ ማድረግ፣ ከፍታ

ከፍ ማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ማመስገንና ማክበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ማድረስንም ያመለክታል።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔርን ከፍ ለማድረግ ነው።
  • አንድ ሰው ራሱን ከፍ ካደረግ፣ ስለራሱ በትዕቢትና በእብሪት እያሰበ ነው ማለት ነው።