am_tw/bible/kt/covenantfaith.md

901 B

ለኪዳኑ ታማኝ፣ ለኪዳኑ እውነተኛ

ይህ አገላለጽ የሚያመለክተው እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሰጠውን ተስፋ ለመፈጸም ታማኝ መሆኑን ነው።

  • “ኪዳን” በተሰኘ ውል ያለው ስምምነት መሠረት እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን እግዚአብሔር ተስፋ ሰጠ።
  • ያህዌ፣ “ለኪዳኑ ታማኝ” ወይም፣ “ለኪዳኑ እውነተኛ” መሆኑ የሚያመለክተው እርሱ ለሕዝቡ የገባውን ቃል የሚጠብቅ መሆኑን ነው።
  • የኪዳኑን ተስፋ ለመጠበቅ እግዚአብሔር ታማኝ መሆኑ እርሱ ለሕዝቡ ያለው ተስፋ መገለጫ ነው።
  • “እውነተኛ” የሚለው የሰጠውን ተስፋ ለመፈጸም ታማኝና መሆኑን የሚያመለክት ሌላ ቃል ነው።