በደል፣ መበደል፣ መጉዳት
በደል፣ በመደልና መጉዳት ሌላው ሰው ላይ አካላዊ፣ ስሜታዊና ሕግን ተገን በማድረግ ጉዳት ማድረስ ማለት ነው።
- ሌላው ላይ ጉዳት ማድረስ ትክክል ባልሆነ ፍትሕ በተጓደለበት ሁኔታ ሰውን መጉዳት ማለት ነው።
- አንድን ሰው መበደል የሚባለው ያ ሰው ላይ መጥፎ ወይም ጭካኔ ያለበት ነገር ሲፈጸም ነው።
- ይህ ቃል አንድን ሰው ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ላይ ጉዳት ማድረስን በተመለከተም ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።