935 B
935 B
መመለስ፣ ተመለሰ፣ ወደ ኋላ አለ
- “መመለስ” ወይም፣ “ወደ ኋላ” ማለት አቅጣጫን መለወጥ ወይም ሌላው አቅጣጫ እንዲለውጥ ማድረግ ነው።
- “ተመለሰ” እያደገ የነበረውን ተወ ወይም ችላ አለ ማለት ነው።
- “ወደ ኋላ ማለት” – “ጭልጥ ብሎ መሄድ” ወይም ሌላው እንዲሄድ ማድረግ ማለት ነው።
- “ወደ . . . መመለስ/መዞር” አንድን ሰው ፊት ለፊት ማየት ማለት ነው።
- “ተመልሶ መሄድ” ወይም፣ “ጀርባ አዙሮ መሄድ” – “ሮቆ መሄድ” ማለት ነው።
- “ወደ ኋላ መመለስ” – “አንድን ነገር እንደ ገና ማድረግ” ማለት ነው።
- ከ . . . መመለስ” - ማለት፣ “ያንን ነገር ማድረግ ማቆም” ማለት ነው።