የተቀደሰ
“የተቀደሰ” የሚለው ቃል ቅዱስ የሆነና ለእግዚአብሔር ክብር የተለየ ነገርን ያመለክታል
- መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ የተቀደሰ ነው
- የእግዚአብሔር የዕረፍት ቀን ስለሆነ ሰንበት የተቀደሰ ነው
- ለእግዚአብሔር አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ በመሆኑ፣ “የተቀደሰ” ተብለው የሚታሰቡ ነገሮች ዋጋ አላቸው
- ይህ ቃል ሐሰተኛ አመልክትን ለማምለክ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሃይማኖታዊ ነገሮችንም ሊያመለክት ይችላል