793 B
793 B
ሩጫ፣ መሮጥ
ሩጫ፣ መሮጥ ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “ሩጫ” ከመራመድ ባለፈ በፍጥነት መንቀሳቀስ ማለት ነው
- “ሽልማት እንደሚያገኝ ሰው መሮጥ” የሚለው ሐረግ፣ ሩጫ መሮጥን ከክርስትና ሕይወት ጽናት ጋር ያመሳስለዋል
- “በትእዛዛትህ ሮጥሁ” በደስታና በሙሉ ልብ ለእግዚአብሔር ትእዛዞች መገዛት ማለት ነው
- “ከሌሎች አማልክት ኋላ መሮጥ” - ሌሎች አማልክትን በማምለክ መጽናት ማለት ነው
- “ወደአንተ እሮጣለሁ፤ አንተ ሰውረኝ” - መጠጊያና መሸሸጊያ ፍለጋ ቶሎ ወደ እግዚአብሔር መሄድ ማለት ነው