820 B
820 B
ገዢ፣ ገዦች፣ ግዛት
ገዢ እንደ አገር መሪ፣ መንግሥት ወይም ሃይማኖታዊ ድርጅት ላይ ሥልጣን ያለውን ሰው የሚያመለክት አጠቃላይ ቃል ነው
- በብሉይ ኪዳን ዘመን አብዛኛውን ጊዜ “ገዢ” የሚባለው ንጉሥ ነበር፤ “እስራኤልን ገዛ” እንደሚባለው
- እግዚአብሔር ሌሎች ገዦችን ሁሉ የሚገዛ የሁሉም የበላይ ገዢ ነው
- አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ዘመን የምኩራብ መሪ፣ “ገዢ” ይባል ነበር
- አገር አስተዳዳሪም፣ “ገዢ” ይባላል
- እንደ ዐውዱ ሁኔታ፣ “ገዢ” “መሪ” ወይም፣ “ሥልጣን ያለው ሰው” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል