801 B
801 B
ነቀፋ
ነቀፋ የአንድን ሰው ፀባይና አኗኗር መብቶች ወይም ይሁንታ መንፈግ ማለት ነው። ብዙውን ጊዜ ነቀፋ ሰውየውን በተመለከተ አሉታዊ ቃል መሰንዘር ነው።
- አንድ ሰው፣ “ከነቀፋ በላይ” ነው ከተባለ፣ ያ ሰው እግዚአብሔርን በሚያስከብር ሁኔታ እየኖረ ነው። ስለዚህም የሚነቀፍበት ወይም የሚተችበት ነገር የለም፣ ቢኖር እንኳ በጣም ጥቂት ነው ማለት ነው።
- “ነቀፋ” – “እፍረት” ወይም፣ “ውርደት” ተብሎ መተርጎምም ይችላል። ስለዚህም አንድን ሰው መንቀፍ እርሱን ማሳፈር ወይም ማዋረድ ነው።