918 B
918 B
መቅጣት፣ ቅጣት
“ቅጣት” ከፈጸመው ጥፋት የተነሣ አንድ ሰው ላይ አሉታዊ ውጤቶች ማድረስ ማለት ነው።
- እስራኤል ባለ መታዘዛቸው ይልቁንም ሐሰተኛ አማልክት በማምለካቸው እግዚአብሔር ቀጥቷቸዋል።
- ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔር እስራኤልን ሲቀጣ እንደ ታየው የቅጣት ዓላማ ኀጢአት ማድረግን ማስቆም ነው።
- ሰዎች ለፈጸሙት ኀጢአት ሁሉ ኢየሱስ ተቀጣ። ምንም እንኳ የሚያስቀጣ በደል ባይኖረትም ኢየሱስ የእያንዳንዱን ሰው ቅጣት በራሱ ተቀበለ።
- “ያልተቀጣ” ወይም፣ “ያልተቆነጠጠ” የተሰኙት ፈሊጣዊ ንግግሮች በፈጸምው ጥፋት አንድን ሰው ሳይቀጡ መተውን ያመለክታል።