885 B
885 B
ዓሣማ፣ እሪያ
ዓሣማ ሰዎች ለምግብነት የሚያረቡት ባለ አራት እግርና ሸኾና ያለው እንስሳ ነበር። ሥጋው የዓሣማ ሥጋ ይባላል።
- የዓሣማ ሥጋ እንዳይበሉና እንደ ርኵስ እንዲቆጠር እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ተናግሮአል። ዛሬም ቢሆን እስራኤላውያን እንደ ርኵስ ስለሚቆጥሩት ሥጋውን አይበሉም።
- ሌሎች ሰዎች ለምግብነት እንዲገዟቸው ዓሣሞች በእርሻ ቦታ እንዲረቡና እንዲያድጉ ይደረግ ነበር።
- እርሻ ቦታ ሳይሆን ዱር ውስጥ የሚኖሩ ዓሣሞችም አሉ፤ እነዚህ የዱር ዓሣዎች የሚባሉት ናቸው። ሹል ጥርሶች ስላሉዋቸው እንደ አደገኛ አውሬ ይቆጠራሉ።